የኤአይ ፊልም ሜኪንግ እስካሁን ካየናቸው በጣም ኤክሳይቲንግ ከሆኑ ለውጦች ውስጥ አንዱ ነው። የማደርጋቸውን ነገሮች ቪዚብል እንዲሆኑ ወይም እንዲታዩ የማድረግ አቅም አለው። ግን እውነቱን ስናወራ ለአብዛኞቹ ሰዎች ሲጀምሩ ግራይ የሚገባ ይመስላል። የሚጽፉት ፕራምት ኮምፕሊኬት እንደሆነ ይሰማቸዋል። በጣም ብዙ ቱሎች አሉ እና ሁሉም ነገር እንዴት እንደሚጣጣም ግልጽ የሆነ መንገድ የለም። ለዛም ነው በዛሬው ቪዲዮ ሁሉንም ነገር ስቴፕ ባይ ስቴፕሬክ ዳውን እያደረኩ ማሳያችሁ እና የራሳችሁን ኤአይ ፓወርድ ፊልም ለመፍትሄ መፍጠር ምን እንደሚያስፈልጋችሁ እና እንዴት እንደሚሰራ በትክክል አሳያችኋለሁ ልክ እንደዚህ Is it done? ማይክስ የራሳችሁን የኤአይ ፊልም ለመስራት እንዲኖረው የምትፈልጉትን ስቶሪ ላይ በትክክል ካዘጋጃቹ በኋላ ዩኒባችሁ ሶስት ስቴፖች አሉ። የመጀመሪያው ፊልሙ የሚያካውን ሲል ጀምሬት ማድረግ ነው። በዚህ ሴና ኢሜጆችን ነው ሪፈር እያደረኩ ያለሁት። ከዛ ሁለተኛው ስቴፕ እነዛን ኢሜጆች አኒሜት ማድረግ ነው። እና የመጨረሻው ስቴፕ የሚሆነው ምናልባትም በጣም አስፈላጊው ፖስት ፕሮዳክሽን ነው። ይህ ማለት አሜሪት ያደረጋችሁትን ሲን እንደው ፎቴጅ አስቡት። እና ያንን በኢዲቲንግ ሳውንድ ዲዛይንና ቪዋል ኢፌክት ወደ መጨረሻው ፕሮዳክት የምታመጡበት ስቴፕ ነው። እነዚህን ስቴፖችፕ ላለማድረግ ሞክሩ የምትፈልጉትን ሪዛል ለማግኘት አሁን የራሳችንን ሲል ለመፍጠር እንሞክር። ሶ እኔ በሰራሁት ፊልም ውስጥ በተደጋጋሚ የሚታዩ ሁለት ሜን የሚባሉ ካራክተሮች አሉ እኔን እንደናይፐር ወይም ሂት ማን አድርጋችሁ ትወስዱኛላችሁ ከዛ እሷን ደሞ አስታርጌት ሶስት ስትጀምሩ ማድረግ ያለባችሁ ነገር የናንተ ወይም የምትጠቀሙት ካራክተር ምን እንደሆነ መወሰንና ያካራተር ያለው ላይ ፕላስኳቲ ጥሩ መሆኑን ማረጋገጥ ነው እኔ ምጠቀመው ቱል ሄክ ፊልድ ነው ያን ያህል ኢህ ማር አድርጎ ሳይሆን ኢንኤል ስለሆነ ለምሳሌ ባና መጠቀም እችላለው ሲሪ እና የመሳሰሉት ቪዲዮ ለማድረግ 3. 1 ባለፈው ያየነው ይህን የምንጠቀመው animate ለማድረግ ያንን ትራንዚሽን እንዴት ሁለት ኢሜጆችን አስገብቼ እንዳመጣሁት እናያለን ሶላት ማግኘት ስለሚችል ነው ሄክስ ፊልድን የምጠቀመው በሌላ አማራጭ በጄ መናይ በኩል እና 3.
1ን ዋንን አክሰስ ማድረግ ትችላላችሁ። አሁን ኢሜጅ ሴክሽን ውስጥ ባና ፕሮንምጥ። እንደ ሪፈረንስ የማስገባው ኢሜጅ የራሴን ይሆናል። ዘን ይሄን እሰጠዋለሁ ካራክተሩ እንዲሆን በምትፈልጉት ላይ በመመስረት ማለት ነው። እዚህ ቪዲዮ ላይ የምትጠቀማቸውን ማግኘት ከፈለጋችሁ የቴሌግራም ቻናል ላይ አስቀምጥላችኋለሁ። በብዛት ነገሮችን ሼር የማደርገው እዛ ኮሚኒቲ ላይ ስለሆነ ሜክ ሾር ጆይን ማድረጋችሁን። ሊንኩ ዲስክሪፕሽን ውስጥ ይኖራል። ያለው አስፔክት ሬሽው እዚህ ጋር 16 በዘጠኝ መሆኑን ቼክ አድርጉ። ዘን ያለውን ኳሊቲ ፕላስ ምን ያህል ጀነሬት ማድረግ እንደምትፈልጉ ያው ሞር ቫይረationን ባላችሁ ቁጥር ጥሩ የሆነውን ሪዛልት የመምረጥ ቻንስ ይኖራችኋል ከዛ ጀነሬት አሁን ከነዚህ ውስጥ የምትፈልጉትን መምረጥ ነው ከዛ የመረጣችሁትን እንደ ቤዝሜጅ ትጠቀሙታላችሁ ሌላኛውንም ካራክተር በተመሳሳይ ሁኔታ ሪፈረንስ ኢሜጅ አስገባው ዘን ይሄን ልጠቀም ከታች ያሉትን ማስተካከያዎች አንድ አይነት መሆናቸውን ቼክ አድርጉና ጄነሬት እንደዚህ አይነት ኢሜጅ ይኖረናል ማለት ነው ኦራይት አሁን ሁለቱን ኢሜጆች አግኝተናል በሁሉም ጀነሬሽን ውስጥ እንደ ሪፈረንስ የምንጠቀማቸው ምስሎች ናቸው የሚቀጥለው ስቴፕ ከዋና ካራክተሩ የተለያዩ አይነት ሻት ጀነሬት ለማድረግናanaና ፕሮጠቀም ነው ለምሳሌ የሷ ካራክተር እዚህ ጋር አለ ይሄን ወደ ቶፕ ዳውን ቪው መቀየር ከፈለኩ ኢዲት እለዋለው ኢሜጁን እንደ ሪፈረንስ ማስገባት ነው ከዛም ላይ ቼንጅራ ፎ ሁሉም ነገር ኮንሲስተን ለዚህ ሲያታች የሆነ ቪው እንዲሰጠኝ ብቻ ነው የፈለኩት እና ይሄን በተደጋጋሚ እያደረጋችሁ የተለያየ አንግሎችን ማግኘት ትችላላችሁ ክሎዝአፕ ሻት እንዲሰጣችሁ ዘን ፒት ሆኖ በስናይፐር ስኮፕ ውስጥ ያለውን አንግል ለማግኘት ለነዚህ አንግሎች የምጠቀሙት በጣም ቀላል ነው ቃል በቃል ና ባና የካሜራውን እይታ ወደምታስቡት ማንኛውም ኢሜጅ እንዲቀይር መጠየቅ ነው። ዘን ወደዚህ ሻት ለመቀየር ኦነስሊ የተለያዩ ሞክሬአለሁ። የዚህን ኢሜጅ አዘር ሳይድም በዚህ መንገድ ሰጥቶናል። የካሜራ አንግሉን መቀየር ያን ያህል ከባድ አይደለም። ግን ካራክተሩ የሚሰራውን ነገርና ቦታውን ለመቀየር ዲቴል የሆነ ያስፈልጋችኋል። በአንድ ጀነሬሽን ላይመጣላችሁ ይችላል። የምትፈልጉትን ሪዛ resultጋሚ መሞከር ይኖርባችኋል። ሌላው ይሄ ክሎዝፕ ሻት ነው። ለዚህ ዲቴል የሆነ ፕራምት ነው የጻፍኩት ሶ የአይኑን ከለር ወደ ቡኒ እና ሌላኛውን አይኑን እንዲጨፍን ለማድረግ make the አይ ብን ሂዝድed the አይ ይሄንጅ ይሰጠናል። ሶ እንደዚህ እያደረኩ የተለያዩ ኢሜጆችን ማግኘት እችያለሁ። እዚህ ጋር ይሄን ኢግል ክሬት ለማድረግ እንደምታዩት ዲቴል የሆነት አለው ግን እኔ ኦልሬዲ ጀት ያደረኩበት ኢንቫይሮመንት ላይ እንዲሆን ይሄን ኢንቫይሮመንት ስክሪንት አድርጌ እንደ ሪፈረንስ ተጠቀምኩትም ላይ ይሄን ኢንፎርሜሽን አስገባለታለሁ። ቱል already come pricing ቱል gamma are popular but compare to those i found one that's about 40% cheaper so i decided to give it a try thisስ tool is called eg i simply gave it a topic like to five leading brands inast asia including self figures and store locations and within seconds it generates a full slide deck complete with charts visuals and key insights honestly It's about 5 times faster than most slide creation after tested you also get advanced editing options so you can easily change layouts replace image and rewrite to much your own style and here is the best part editing doesn't use any extra credit which means you can tweak your slides as much as you want without worrying about limited the ai feuture you simply upload an excel file and it instantly turns your data into graphs, tables and clear insights. Since it powered by AI, it doesn't just visualize the data. It actually interprets and explains what the mean in a very easy to understand even if you don't have your own data you can ask a search for relevant data and build the analysis for you.
አኒሜት ማድረግ እንደምትፈልጉ የሚኖረውን ትራንዚሽን ጨምሮ ክሊር የሆነ አንደስታንድ ጄኔት ያረጋችኋቸውን ኢሜጆች ከየትኛው ወደ ሲል እንደሚሄዱ በግልጽ አስቀምጧቸው አሜሪት ወደ ማድረጉ እንሂድ ሶ ለዚህ የምጠቀመው ክሊን ዋን ቪዲዮውን ነው ስታርት እና ኢን ፍሬም ስላለው በጣም ስሙዝ የሆነ ቪዲዮ ነው የሚሰጣችሁ ቪዲዮ ፖይን መጠቀም ይቻላል። ስታርት ፍሬም ላይ የግሉን እጠቀማለሁ ከዛ ኢንድ ፍሬም ላይ ደግሞ ይሄን ቶፕ ዳውን ቪው ልጠቀም እዚህ ጋር የምፈልገው ትራንዚሽን ኤግሉ ከላይ እየበረረ ካሜራው የሱን ሙመንት እያደረገ ከዛ ኤግሉ ከፍሬም ይወጣና ዘካሜራ ፎከስ የዚህ ቶፕ ዳውን ቪው ላይ ይሆናል so ይሄንት አስገባለው ዱሬሽን አስር ሰከንድ ከዛ ጀነሬት እለዋለው ማወቅ ያለባችሁ ትልቁ ነገር እዚህ ጋር የምታስገቡት ዲቴል በጣም ወሳኝነት አለው ይሄን ሪዛልት ሰጥቶናል ቅድም እንዳልኳችሁ ክሊንግ ዋን በጣም ስሙዝ ነው እና ያለውን ትራንዚሽን ለማፍጠን ኢዲቲንግ ላይ መስራት ይቻላል ያንን በደቂቃዎች ውስጥ አሳያችኋለሁ ከዛ ይሄንሲ አኒሜት ለማድረግ ዘማን ኢዝሊሞ movሪ አትርጌት ኦፍም የሰጠን ቪዲዮ ይሄንን ነው በዚህ ያኛውን አይኑን እንዲገልጥ ያልኩት ነገር የለም ድጋሚ ጀነሬት ከማድረግ ኢዲቲንግ ላይ ማስተካከል እንችላለን አይኑን ከሚገልጥ እንዲጨፍን እናደርገዋለን እዚህ ጋር ጀነሬት እያረግናቸው ያሉት ቪዲዮዎች የራሳቸው ሳውንድ የላቸውም። ኦፍ ኮርስ ቪኦ 3 የራሱ የሆነ ኔቲቭ ኦዲዮ አለው። ግን ያንን በኢዲቲንግ ማስገባት ስለምንችል ያን ያህል የሚያሳስብ ነገር አይደለም። ሶ አሁን እዚህ ሲል ላይ ያንን ትሪገር ሲስበው በተወሰነ መንገድ ሪኮይል እንዲኖረው ፈለኩ። የስናይፐሩ ፓወር ትንሽ እንዲያንቀሳቅሰው ማለት ነው። ይሄንት ሰጥቼው ነበር ጀነሬት ያደረኩት። እዚህ ጋር እንደምታዩት ብዙ ጊዜ ነው እየተኮሰ ያለው ቪዲዮ ላይ የሆነ ቦታ ከታድርጌ ነው የምፈልገው የወሰድኩት ዊክት ስልክ ይገባልናል። በዚህ መንገድ አሜሪት እናደርገዋለን እዚህ ቪዲዮ ላይ ሲሉን የጀመርኩት ከአንድ እስከ ሁለት ሰከንድ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው የዚህ ጎማ ክሎዝአብ ሻት አለሜት ካደረግነው በኋላ ይሄን ይመስላል እዚህም ጋር በኢዲቲንግ ስፒ speed አፕ ለማድረግ ሞክሬያለው የመጨረሻው ሲን ይሄ ነበር ይህን ለመስራት ትንሽ ቻሌን ነበር soት ፒካፕ ትራ ወይም መኪናው መጓዙን እየቀጠለ እኔ ዘካክተር ስልክ እያወራው ፍሬ ውስጥ እገባለሁ ግን እንደምታዩት የምፈልገውን ሪዛልት አልሰጠኝም ምንድነው ማደርገው ይሄንንም በቪድዮ ውስጥ እጠቀመዋለሁ መኪናውን ማንቀሳቀስ ስለፈለግን ካራክተሩ ፍሬም ውስጥ ሳይገባ በፊት ያለውን ሲንወስዳለን አክሪንት ከዛ እንደፈረንስ እናስገባናቱ ላይ ፊክድ ካሜራ ዘራ ሙዝ አል አልድ ከዛ ጀነሬት አሁን ሁሉንም ቪዲዮዎች ዳውንሎድ እናደርጋቸው እና ወደ ኢዲቲንግ እንሂድ ዊቸ የመጨረሻው ስቴፕ ነው ለዚህ ማንኛውንም አይነት ኢዲተር መጠቀም ትችላላችሁ ማይ ኬዝብ ክትን ነው ምጠቀመው ዋንስብከት ላይ ከገባችሁ በኋላ ሁሉንም ቪዲዮዎች ኢምፖርት በማድረግ ጀምሩ ከዛ የምታደርጉት ሁሉንም ክሊፖች በሱሪኑ መሰረት አንድ ላይ ካስቀመጣችኋቸው በኋላ ከስ ይኖራችኋል ትራንዚሽን ስፒድ አፕ ማድረግ የምትፈልጓቸው ሲኖች ይኖራሉ ፊልም ሲሰራ በብዛት ብዛት አንድ ሲል ላይ በብዛት አያቆዩትም። በጣም አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ሶ አንድ ቦታዎች ላይ አጭር እንዲሆን እና ፋስት ፔስት ለማድረግ ነው የሞከርኩት። ለሚክዩ ሾዋል እንጀምር የመጀመሪያው ሲን የሚሆነው ይሄ ነው። እዚህ ጋር ፈስት ፍሬሙ ላይ በትንሹ ከት አድርጌዋለሁ ሙቪን ፎርድ ጀነሬት ስናደርግ የጠቀምነው ትራንዚን በዚህ መንገድ ነው. ከዛ ተመሳሳይ ሲል ሆኖ በተለየ አንግል ይጀምራል.