በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ይተባረክ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል አምላካ ወነሳ ዘለና ወገብረ መድሃኒተው ይቅር ያለን ለወገኖቹ ለመመ ልመናን ህይወትን መድሃኒትን ያደረገ የአባቶቻችን አምላክ የቸርነት ባለቤት ቸር እግዚአብሔር ከዚህ ሰአት ከዚህ እለት ያደረሰን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንዴት ዋላችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ሰነበታችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን ቸርነቱ ምህረቱ ይቅርታው በጎነቱ ለዘላለም የባህሪ ገንዘቡ የሆነ ቸሩ አምላካችን መድሃኒ አለም ለአምላክነት እንደሚገባ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ነጻት ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ መስቀል ቅድስት ቤተክርስቲያን ያከበራቸው ቅዱሳን ሁሉ ስማቸው የከበረ የተመሰገነ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ
ቸሩ አለም ከዳዊት ክቡር ሀብቱን ከዳንኤል በረከቱን የንጹሃንን ሃብት ያሳድርብን ያሳድር አድርብን አሜን ስብሃት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለአለም ለአለም አለም መዝሙረ ቅዱስ ዳዊት ምዕራፍ ሰባት ቁጥር አንድ አቤቱ አንተን ታመንኩ ለዘላለም አላፍርም በጽድቅህ አስለኝ ታደገኝም ጆሮህን ወደኔ አዘንብል ፈጥረህም ፈጥነህም አድነኝ በጥንካራ ቦታ ታድነኝ ዘንድ አምላኬ መድሃኒቴ ይሁን ሃይሌና መጠጊያዬ አንተ ነህና አምላኬ ከሃጣ እጅ ከአመጻኛ እና ከግፈኛም አድነኝ አቤቱ አንተ ተስፋዬ ነህና ጌታዬ ሆይ ከታሽነት ጀምሬ ተስፋ ያደረኩ በእናቴ ማህፀን ባንተ ጸናው በማህጸን ውስጥ አንተ ሸሸግኸኝ ሁልጊዜም ስም አጠራሪ አንተ ነህ ለብዙዎች እንደ ጥንግ ሆንኩ አንተ ግን ረዳቴና ሃይሌ ነህ አፌን በምስጋና ምላ ሁልጊዜ የምስጋናህን የክብርህንም ገናና አመሰግን
ዘንድ በርጅና የዘመን አትጣለኝ። ጉልበቴ ባለቀም አምላኬ አትተወ ጠላቶቼ በኔ ላይ ተናግረዋልና። ነፍሴንም የሚሹት በአንድነት ተማክረዋልና እንዲህም አለው። እግዚአብሔር ትቶታል የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት አምላኬ ሆይ ከኔ አትራቅ አምላኬ ሆይ እኔን ለመርዳት ተመልከት ነፍሴን የሚያጣሏት ይፈሩ ይዋረዱም ጉዳቴን የሚፈልጉ እፍረትንና አሳርን ይልበሱ እኔ ግን አቤት ሁልጊዜ ተስፋ አደርግሃለው በምስጋናህም ሁሉ ላይ እጨምራለሁ አፌድቅህን ሁልጊዜም አዳንህን ይናገራል ስራን አላውቅምና በእግዚአብሔር ሃይል እገባለው አቤቱ ጽድቅህን ብቻ አስባለሁ አምላኬ ከታሽነቴ ጀምረህ ጀምረህ አስተከኝ እስከዛሬም ክብርህን እናገራለሁ አምላኬ ሆይ እስከ ምሸመ እስከመግል ድረስ ለሚመጣ ትውልድም ሁሉ ክንድህን ሃይልህንም ጽድቅህንም እስከ ነገር ድረስ አትተወኝ አቤቱ እስከ አርያም ታላላቅ ነገሮችን አደረግ። አምላክ ሆይ እንዳንተ ያለ ማነው
ብዙ ጭንቀትንና መከራን አሳይተኸኛልና ተመልሰህ መያው አደረከኝ ከምድር ጥልቅም እንደገና ወጣኸኝ ጽድቅህን ማበዛው ደስ ታሰኘኝም ዘንድ ተመለስክ ከምድር ጥልቀትም እንደገና ወጣኸኝ እኔም በመዝሁር መሳሪያ መርያ ስለ እውነትህ አመሰግንሃለው። የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ በመሰንቆ እዘምርልሃለው። ዝማሬን ባቀረብኩል ጊዜ ከንፈሮች ደስ ይላቸዋል። ነፍሴንም አንተ አዳንካት ክፉን ለኔ የሚሹ በአፈሩ በተነወሩ ጊዜ አንደበቴ ደግሞ ሁልጊዜ ጽድቅህን ይናገራል። ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለአለም ለአለመ አለም። ቸሩ አምላካችን እግዚአብሄር ቅዱስ ስሙ የተመሰገ የተመሰገነ ይሁን አሜን የተመሰገነ ይሁን ዛሬ የቅዱስ ዳዊት የአባታችን ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል ነው እንደዚሁም የታላቅ ነብይ የቅዱስ ዳንኤል አመታዊ የእረፍት በዓሉ ነው እሱን ባስመለከተም በመዝሙር 70 በ4ኛ ቁጥር ላይ አድነኒ እመጣ ከሃጣ ነች አድነኝ
የሚለውን የትምህርታችን መነሻ እናደርጋለን ቅዱስ ዳዊትን ቅዱስ ዳንኤልን አባታችን የደብረ ሊባኖስን አባ ፊሊስን እግዚአብሔር እንደወደደ በጥቂቱ እናነሳለን። ግዝትነ ማርያም ወላዲተ አምላክን እናወሳለን የቅዱሳንን ስም ጠርተን እግዚአብሔር አምላካችን እናመሰግናለን። እንደሚታወቀው በዚህ እለት በተለይ በ23 በ23ኛው ቀን ከቅዱስ ዳዊት መዝሙር ሃይለ ቃል እያነሳን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። የእግዚአብሔርን ክብር ገናናነቱን የእመቤታችን ፍቅር ወላዲተ አምላክነቷን የዳዊትን ክብር እግዚያብሄር የሰጠውን ሃብት የሌሎችንም ቅዱሳን እናወሳለን። ቅዱስ ዳዊት ከተናገራቸው አሰራርስት መካከል አንደኛው ርእስ ትንቢት በእኝተ ትሩፋን ነው። ስለ ትሩፋን የተነገረ ሃይል ሃይለ ቃል ነው። መላሾዬ መላሾዬ እንደነገርኳችሁ ትሩፋን ፋርስ ባቢሎን ወርደው መከራ ተቀብለው ከዚያ መከራ አትርፎ ሰባ ዘመን ሲፈጸም ወደ ርስት በነቢዩ ኤርሚያስ በካህኑ በእዝራ በንጉሱ በዘሩባቤል አማካኝነት
የመለሳቸው ደጋግ እስራኤላዊያን ናቸው። ትሩፋን ተብሎ ከሚጠቀሱ ቅዱሳን መካከል ደግሞ አንደኛው ደገኛ ነብይ ይህ ቅዱስ ዳንኤል ነው። ስለ ቅዱስ ዳንኤል ዛሬ እንነጋገራለን በኋላ ከሃጣን እጅ አድነኝ ያለውን ትርጓሜ ስናወሳ ስለ ቅዱስ ዳዊትም ስለእመቤታችንም በጎዳናወሳለን። ስለ ቅዱስ ዳንኤል ለመነጋገር ነብዩ ቅዱስ ዳንኤል በዚያ ወራት መከራ ደርሶበት ጭንቅ ጎዳ ወዳና አግኝቶት ምንም እንኳ ባይበድል ምንም እንኳ ባያጠፋ ከወንድሞቹ ወይም ከእናቱ ወንድሞች ከሰለስቱ ደቂቅ ጋር መከራ በሚቀበልበት ወራት የተናገረው ሃይለ ቃል አለ ምንም እንኳ የትምህርታችን ርዕስ ባይሆንም ሃይለ ቃሉን ማወቁ አይከፋም ብዙዎቻችን በተለይ ትምህርት የተማራችሁ ዳዊት ነብያት የምትደግሙ ወገኖቻችን ችን በተለይ ዲያቆናት ሃይለ ቃሉን ታውቁታላችሁ። በቤተክርስቲያናችን 150 የቅዱስ ዳዊት መዝሙር አለ። 150 ዳዊት
ካለቀ በኋላ ቀጥሎ የሚመጣው ጸሎተ ነብያት ነው። ጸሎተ ነብያት የሚጀምረው በጸሎተ ሙሴ ነው አይደል? ጸሎተ ሙሴ ስንት አንቀጽ አለው? ንገሩኝ ጸሎተ ሙሴ እንዳለቀ ሶስቱ አራተኛው ማነው ? ጸሎት ሐና ሳሙኤል አምስተኛው ማነው? ሰሎተ ዝቅያስ ንጉሳ ይወዳ ስድስተኛ ማነው? ጸሎተ ምናሴ ወልደ ዝቅዮስ ሰባተኛው ማነው? ጸሎተ ዮናስ ነብይ ስምንተኛው ማነው? ጸሎተ ዳንኤል ጸሎተ ዳንኤል ላይ ጥቂት ሃይለ ቃል እናንብብ። በትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ሶስት ላይ ነው ምታገኙት። በእሳት መካከልም ተመላለሱ እግዚያብሄርንም ፈጽመው አመሰግኑት። እንግዲህ ናቡከደነፆር ደቂቃን እሳት ውስጥ ሲጥላቸው ዳንኤል ከውጭ ነበር ቅዱስ ዳንኤል ሰለቱ ደቂቃ በሰዓቱ እየተመላለሱ አመሰገኑ። ምስጋናቸው ሶስት አይነት ነው። አንደኛው ምስጋናቸው ጸሎተ ዳንኤል ነው። ሁለተኛው ሰባት ዘማ ዛሬ
ይለኛ ሁለተኛው ምስጋናቸው ጸሎተ ሰለስቱ ደቂቅ ነው። ይባርክቡ ሶስተኛውን አደለም ሃበባኩ ነው እንጂ ይባርክ የትኛው ሃበባኩ ታድያ ሶስቱን ጸሎቶች አንዳንድ ሰው ግራ ይገባል ነበር ጸሎቱን ስትመለከቱ ጸሎተ ነብይ ዳንኤል ነቢ ብሎ ስብአት ዘመያ ይሄንን አንዳንድ ደራሲዎች ምን አሉት ጸሎቱ የ አዛርያ ነው የዳንኤል አይደለም ይላሉ ከዚህ በፊት ነግሬያችኋል የቅዱስ ዳዊትን መዝሙር ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የሱ አይደለም ይላሉ መቼም ሰው ሃይማኖት ንብረትነቱ የማን ነው ንገሩኝ የእግዚአብሔርን ነገር መረዳት የሚቻለው በማን መንፈስ ብቻ ነው። እግዚአብሄር እግረ መንገዱን ትዝ አለኝ። እህቶቻችን ሁለት ሳምንት ይሁን ሶስት ሳምንት በፊት ከአስራ አምስት አመት እስከ 25 አመት እንድታገቡ ፍታህ ነገስት ነገር ጠቅሼ አስተምሬ ብዙ ሰው ከፋው መሰለ
በሌላው አገር የተንጃጩም አሉ። እንግዲህ ያው የኔታም አሉ። ባለፈው ነገር አለ እባካችሁ ፍትሃ ነገሩ እባካችሁት ይሆናል እንጂ ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማስተማር ወንጀል የሚሆንበት ዘመን ይመጣል እንደወንጀል የሚቆጠርበት ዘመን ሊመጣ ሊመጣ ይችላል። ሊመጣ ይችላል አሜሪካን ውስጥ ካሉ እስቴቶች ከአንዱ መልክተኛ ተላከ ወደ እኛ እና ሰው ላኩልንና ፍታ ነገስት ስርአተ ቤተ ክርስቲያን የሚጠነቅቅ ሰው ያስተምርልን ትግሉ ከአቅም በላይ ሆኗል አልቻለውም አሉ ስርዓት ማስተማር ስርአት መነጋገር ወንጀል ሆኖ እየታየ መጣ በተለይ ከፍታ ነገስት ከሀራት ሲኖዶስ ከድስቀልያ እየጠቀሱ ማስተማር እንደ ወንጀል መቆጠር አሁን በአይናችን እያየን ነው። አየህ እናንተ ፍትሃ ነገ ብትጠብቁ ባትብቁ ምትጎዱ የምትጠቀሙ እናንተ ናችሁ እኔ ምንም ማገኘውም ማጣውም ነገር የለኝም። እኔም በራሴ
ነው። እና እነሱ ምንድነው ያሰቡት ትንሽ ስሚ አለዉ ፍታ ነገስት የሚያውቅ ሰው ሄዶ ስርአት ቢያስተምርላቸው ስርአተ ቤተክርስቲያንን ከዚያ በኋላ በድፍረት ሲጠፋ ለመጠየቅ እና ለመወያየት በር እንዲከፈትላቸው ነው ለምን ቢባል እዚ በፊት ትነግሪያቸዋል አንዴት እህታችን እኛ የዘክረ ቅዱሳን ተማሪ ናት ውጪ ሀገር ያለች ዲያቆን አጨች ማለት ዲያቆን አጫት ከዛ ከመጋባታቸው በፊት ፈልግሻለሁ አለና አስቀድሜ ላስጠነቅሽ እፈልጋለሁ ከተጋባነ በኋላ ስርአት ህግ በተለይ ፍታ ነገስት የሚል ነገር ብታነሺው ከራሴ ነው እያየሽ ገቢበት አለ እና ምን ላርግ ብላ ስትለኝ መርቂው ተባረክ ብሩኩን በይው ለምን የሚያስፈራ ተኩላ እንደተኩላ ሲመጣ ነው ወይስ ተኩላው በግ መስሎ ሲመጣ ነው በግ መስሎ ሲ ተኩላነቱን ስለገለጠ ማመስገን ይገባል አዎ በግል
ነው የመጣ የሚገርማችሁ ነገር የትም ሀገር ብትሄዱ በተለይ በውጪ በምዕራቡ አለም ስርአት ሲጠይቁ እ የዛተ ሳዳቢ ተከታዮች ናችሁ? ቃል በቃል ማለት ነው መልሶ የዛት ተከታዮች ናችሁ ምንባል ይሉኛል። እና ልመናችሁ የሚገባው ነገር እባካችሁ ታገማሩ። ሰዎች አለመጠበቅ መብታቸውን ነው። ስታነገስትን አይደለም ወቱ ስብዓት በነገራችሁ ላይ ደጋግሜ የምነግራችሁ አንድ ነገር አለ አይደል? ዛሬ ገድላትን ድርሳናትን የሚተቹ ሰዎች ነገ ለመፍቅዱስ እንደማይመለሱ ማወቅ አለባችሁ። የዛሬ ስንት አመት እንደዚህ ብዬ ነበር ዘንድሮ ከመጡልኝ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ምን ይላል የስርአት መሃፍትን ነቅፈው ነቅፈው ነቅፈው ቤታችን ውስጥ ገብቶ ካስወጡ በኋላ ሲያዩት ለካ ስርአት መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥም አለ በተለይ ቅዱስ ጳውሎስ ላይ ከዛ ምን ቢሉ ጥሩ ነው አይ
መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው በተለይ ሃዋርያት የጻፉት ሁሉ ተቀባይነት ሊኖሩ አይችልም አንዳንዱ ከመንፈስ ቅዱስ አይደለም ከራሳቸው ነው እንደ ጥቅስ የወሰዷት ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሲፍላቸው የድንግልና ጋቢ ብቻን ነገር ሲናገር ይሄንን ግን ከጌታ አልናገርም ከኔ እመክራለው እንጂ ያላትን ይዞ ይኸው ከመንፈስ ቅዱስ ያለን ነገር ሃዋርያት አስገብተዋል። ግን ቅዱስ ጳውሎስ እንደዚህ አለበት እዛኛው ጥያቄ እና መልሶ ላይ ያላችሁ ሰዎች ነግሬያችኋለው። ቅዱስ ጳውሎስ እንደዚህ አለ ለምንድነው ይሄንን ከጌታ አልናገርም ማለቱ ጌታ በወንጌል የጠቀሰው አይደለም። ሲል ነው። እንጂ ቅዱስ ጳውሎስን ያክል ሃዋርያ የራሱን አመለካከት ቅዱስ መጽሐፍ ላይ እንደዚህ ብሎ የሚጠይቁ ሰዎች ቤታችን ውስጥ ያሉ ናቸው። ደረጃውን ልንገራችሁ እንዴት ዋላችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን። መጀመሪያ ሚነቀፉ ገድላት፣
ድርሳናት ተአምራት ናቸው አይደለም? ከዛ ይቀጥሉና እነሱ መነቀፋቸው በደንብ ተቀባይነት ካገኘላቸው ቀጥሎ የስርአት መጽሐፍትን ነው። እሱ ተቀባይነት ካገኘላቸው ቀጥሎ ብሉይ ኪዳንን ነው ልብ። ብሉይ ኪዳን። ከዚያ እሱ ተቀባይነት ካገኘላቸው ከአዲስ ኪዳን የቅዱስ ጳውሎስ እና የሐዋርያትን ነው መጨረሻው ወንጌል ነው አያመልጥም ወንጌልም ከነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው እንግዲህ መሃፍ ፍሬ ተአምር ብሏል አይደለም ሰው ከፍ አንዳንድ ጊዜም ካነጋገሩ ምክንያቱም ንግግር ከልብ የሚወጣ ፍሬ ስለሆነ ጌታችን ተናግረው የለመልካሙ ልብ መዝገብ መልካም ንግግር ይወጣል አይደል ከክፉ ልብ መዝገብ ክፉ ንግግር ይወጣል እና በእውነቱ የቤተክርስቲያንን የስርአት መጽሃፍ መጻፍት እንማር እንማር እኔ አንድ ወንድሜ ግብረ ስላሴን ታውቁታላችሁ እነዚህ መጽሐፍትን እየሳተመ ሚልክልን እ አሁን እያደረገ ያለው ነገር
ስትመልኩ በጣም ህምት እያበዛ ነው እና ለምንድነው ብዙ ሰው ለገንዘብ ፈልጎ ይመስለዋል አይደለም ሃይማኖተኛነት እግዚአብሔርን ማምለክ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ፈራጅ ማለት ድንግል ማርያምን ቅዱሳንን ማመን ወንጀል ሊሆን ይችላል ነገ ሃይማኖት በአደባባይ ማስተማር ልንከለከል ስለምን የምንችል ብዙ ፍንጭ ስላየን ቢያንሳ ጠቃሚ ነገሮችን ወደ እህት መትለውጠን እናስቀምጣቸው ነው አላማው። ለዚያ ነው ቶሎ ቶሎ እናሳትም ቶሎ ቶሎ ጊዜው ረፍዷል። እና ነገሩ በዚህ የሚያበቃ እና እኔ የገረመኝ ነገር ለምን መሰላችሁ መጀመሪያ ላይ ትምህርቱ ከተሰጠ በኋላ ይሄ ከ15 እስከ 25 ዓመት አግቡብ የሚለው ከተሰጠ በኋላ የመጀመሪያውን ተቋሙ ያሰማች አንዲት ሴት ናት ኦርቶዶክስም አይደለችም። ይሄ ፌሚኒስት ወይም የሴት መብት ተሟል ዋጋችሁ ወይም ሴታዊት ነኝ ምትል በአደባባይ
ግብረሰዶነትን የምትደግፍ ሰው እዛም ውስጥ ያለች ሰው ናት። ማለትም ሴት ከሴት ስለመጋባት ምታስተምር ሰው ናት። እቺ ሰው ላነሳችሁ ያነሳችሁ ነገር ምንድነው አጋጣሚን ተጠቅማ ያስተማርነው እዚህ የተቀረጸውን ቪዲዮ ወስዳ ሰዎች ናቸው የላኩልኝ እንግዲህ ቀናት ካለፉ በኋላ እና ይሄው አላልናችሁም ወይ ኦርቶዶክስ እንደዚህ ናት። ያላቻ ጋብቻ ያለ ጋብቻ አገራችን ሌሎ ሲደረግ ነበር ብላ ቤተ ክርስቲያን ለመወንጀል የሄደችው። ለሷ መልሱ በጣም ቀላል ነው። ደህና ዋላችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን። ሲጀመር ከስራ አምስት አመት ጀምሮ ጋብቻ ስለማግባት የሚነግረን መጀመሪያ ፍታ ነገስት አልነበረም። እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥረው እድሜውን ስንት አድርጎ ነው የፈጠረው? 30 ንገሩኝ አቅመህ ምን ይባላል? አቅመ አዳም ምን ማለት ነው? ለጋብቻም ሆነ ለሂወት ውሳኔ የደረሰ ማለት
ነው አይደለ? ሂወት ነዋን እናታችን ስንት አመት አድርጎ ነው የፈጠራት? 15 አቅም ምን ትባላለች? አቅመ ሄዋን ምን ማለት ነው? ለምትሻው ነገር ለዚያ ነገር እድሜ ያደረሰ ነው አንድ በመጀመሪያ ደረጃ የፍትህ ነገስት ብቻ ትምህርት አይደለም አንድ ሁለተኛ እህቶቻችን የወር እንግዳ የወር አበባ በስንት አመት ነው የሚመጣ በጣም ቢፈጥን መቼ በጣም ቢዘገይ መቼ ነው የሚመጣ ከአስራ ሁለት እስከ 15 ነው አይደል? ለምን ለምንድን ነው እስከ 15 አመት ወራባ የሚመጣው በነገራችሁ ላይ የወርባ ምንድነው መርገም ነው ሃጥያት ነው ምንድነው ታዲያ የወርባ ምንድነው እ ለአቅመ ሄዋን የመድረስ ምልክት ነው አይደል አንዲት ሴት ወራየች ማለት ምን ማለት ነው ባለቤቱ ፈጣሪ ያንን ሲሰጥ ምን ማለቱ ነው
የወር አበባ እኮ ታውቃላችሁ አንዲት ሴት የወር አበባ አየች ማለት ሰውነቷ ለምን ዝግጁ ነው ለጽንስ ይሄ ስነ ተፈጥሮ ይባላል። አሁን እንደዚህ ስለሆነ አንዲት የአስራ 15 አመት ታዳጊ ዛሬ በድግ ብላ ታግባ ስለማለት አይደለም። ፍታ ነገስትም ሌሎች መጽሐፍትም በ15 አመትሽ ግድ አግቢ የሚል ስርአት አይደለም ግን ከዚያ ጀምሮ አንዲት ሴት ለዛ ዝግጁ ናት ያለ ድም ጋ ብቻ በነገራችሁ ላይ ዛሬ እስኪ እንደው በሰነ ትምህርት ቤት በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ካሉት ጥቂት እህቶቻችን በቀር ቀር 15 አመት ሆና ድንግል እናያላ ስንት ሴት ትገኛለች? በየትምህርት ቤቱ እስቲ እህቶቻችን እናንተ ዘመናዊ ትምህርት የምትማሩ መስክሩት ትገኛለች? ለምንድነው አብዛኞቹ 15 አመት ታዳጊዎች በዚ ዘመን ድንግልና የሌላቸውም? ለምን
ይመስላችኋል? ቤተክርስቲያን አባቶቻችን አባቶቻችን ብቻ አይደለም በእግዚአብሔር እኮ ነው ሲፈጥራት ሴት ልጅ ሲፈጥራት እና ተቃውሞ ከማን ጋር ነው? ፍታገስ ጋር ነው? ወይስ ባጠቃላይ ቤተክርስቲያን ጋር ነው? እናግራ ገብቶኛል። በዚያ ላይ ሴት ለሴት ይጋወላግፍ ሴትን ደግፎ መውጣት ሴንም? እንኳን የተናገረችው ነገር ፀያፍ ሁኖ እንደትክል እንኳን ብትናገር ምክንያቱም እኔን አመለካከት አልተናገርኩም። ከዛ የሚሉት ነገር ቢያጡ ደግሞ ምን ይላሉ? በሀገሪቱ ህግ እኮ በ 15 አመት ታግባ ማለት ወንጀል ነው። አስቡ እንዴት ዋላችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን። እዚች አገር ውስጥ ተግባ ተግባር ላይ የሚሉ ሶስት ህጎች አሉ አይደል? አይደለም ተግባር ላይ የሚውሉ አንደኛው የሃገሪቱ ህግ ነው አይደል? ሴኪዩሪ የሆነ ግ አለን አይደል? ሁለተኛው የቤተክርስቲያን ህግ አለ
አይደል? ሦስተኛ ሸሬያ አለ። አንድ ሙስሊም በሸሪ ህግ ቢተዳደር የሃገሪቱ ይጠይቀዋል? ከፍተኛ ወንጀል ካልተሰራ በቀር ሰውን ጉዳት ለምሳሌ አንዲትን ሴት ያለ እድሜዋ አግብታ ጉዳት ቢደርስባት ወይ ራሷ እንደዚህ ተደርጎላ ሄዳስ ትችላለች። ያስጠይቃል። ግን የሃይማኖት ህግ የራሱ ድንበር አለው። የሀገሪቱ ግ በሃይማኖቱ ህግ ውስጥ በነገራችን የሀገሪቱ ህግ በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ ህግ ነው ማለት በሃይማኖቱ ላይ ማለት አይደለም ለምን ሃይማኖት እና መንግስት እየራሳቸው ድንበር ያላቸው ናቸው። እንጂ አሁን በሸሪሃ ግጥ ለምሳሌ አንድ ሙስሊም እስከ ስንት ማግባት ይችላል? እስከ አራት ያገባል አይደልም በሀገሪቱ ጋር አራት ማግባት ይፈቀዳል? ንገሩኝ ነገር ግን አንድ ሙስሊም ወጥቶ ኧረ እንደው ሙስሊም ተውትና እንደውም ሙስሊም ያልሆነ ሰው ወጥቶ በሽርህ
ህግ እንደዚህ መደረጉ ከሃገሪቱ በተቃራኒ ነው የሚል ትሰማላችሁ? አይልም። ሙስሊም በራሱ ግን የሚተደረው ክርስትያንም በራሱ ግን የሚተደረው የተለየ ወንጀል እስካልተሰራ ድረስ እና አንደኛ ነገር በ15 ዓመቷ ግድ ብድግ ብላ አይደለም ግን የጋብቻ ማነሻ እድሜው 15 ነው። ልብ ቢኖረን ግልጹን ማንነጋገር በዚህ ዘመን አብዛኞቹ እህቶቻችን በተለይ ጋብቻ ውስጥ ያልኩት አርገቡት እንዴት ነው እየኖሩ ያሉት እኔ በነገራችሁ ላይ ከሚያስጨንቁ የነገሮች አንዱ እና ትልቁ እሱ እኮ ነው። ነገሮች በጊዜው አለመሆናቸው የሚያመጣውን ጣጣ እኮ እኛ ነው የምናውቅ የስንት ሰው እንባ እኮ እናውቃለን ህገ መጣሱ ብቻ አይደለም በነገራችሁ ላይ ጋብቻ ውስጥ ገብተው ልጅ እምቢ ያላቸው ስንት ሰዎች ነው ያሉት ለምን ይመስላችኋል ኢቭን ሳይንሱ ብሎ አሁን
ተረት እስከዚህ አመትሽ ድረስ ካላገባሽ የሙለድ እድልሽ ጠባብ ነው አይልም? አይልም በሳይንስ? አለ እኮ እድሜ አለ ያን ጣራ ነግሬ አንዳንዶቻችሁ ልባችሁን ማሳካቅ አልፈልግም ግን እስከዛ ድረስ ካላገባሽ በዛ ላይ ስለ ዲግሪና ስለ ዲፕሎማ የሚወራው በነገራችሁ ላይ ለሴት አይደለም ለማንም አይደለም ዲግሪ መያዝ ማነው አስገዳጅ ነገር ያደረገው? ደጋግሜ በጣም የሚያስገርመኝ ነገር እሱ ነው። አ እንድታውቁት ሚያስፈልገው ኢትዮጵያ ውስጥ ደህና የተሻለ የሚኖሩ ወገኖቻችን ባለግሬዎች ናቸው? ወይስ በራሳቸው መንገድ ስራቸውን ሰርተው ገንዘብ ያገኙ ሰዎች ናቸው አስቡት ዲግሪ አትያዙ አይደለም ዲግሪ መያዝ ወንጀል ነው አላልንም ዲግሪ መያዝ ዘመናዊ ትምህርት መማር ሀጢያትን ወንጀል ነው አላልም ማነው አስገዳጅ ያደረገው በነገራችሁ ላይ የማቃቸው አንዳንድ ወላጆች አሉ ልጆቻቸውን
ትምህርት ቤት ያላስገቡ ዘመናዊ ትምህርት ያላስተማሩ አስፈላጊ የሆኑ እስኪል አሉ ለምሳሌ በቋንቋ የግብር እስኪል አለባል አለ አይደል ከዛ ከሂሳብ ውስጥ መሰረታዊ ነገሮች አሉ አይደል ከስነቱ ባዮሎጂ ውስጥ መሰረታዊ ነገሮች አሉ አይደል ከከሚስጥሪ ከፊዚ ሁሉ ነገር ከቤታቸው ያስተምሯቸዋል እነዛ ሰዎች አንደኛ ሁለተኛ ሶስተኛ የሚባል ደረጃ አያውቁም አንድ 12ኛ ክፍል የደረሰ ሰው የያዘውን እውቀት ግን ይዘዋል ዲግሪ የላቸውም አንድ ዲግሪው ሰው ምናልባት ከዛ በላይ የተሻለ እውቀት ግን አላቸው ይሄንን ይዞ ደግሞ አሁን ይሄን ቀጥሎ ምንድነው ይሄን ቪዲዮ ደሞ ቆርጠው ይወስዱና ይሄው ዘመናዊ ትምህርት አትማር ብሎ ከለክለን ኦ አላልኩም ግን ማነው አስገዳጅ ያደረገው? እንዴት ዋላችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን የዲቁና ትምህርት ጥሩ ነው አይደለም? ንገሩኝ?
መማር ግዴታ? ነው ወይ? ልብ በሉ ይሄ እኮ ሃይማኖት ነው። በሃይማኖት መማር ግዴታ የሆኑ የተወሰኑ ዘርፎች አሉ። ወደዚህ እዚችና እዚች ጋር በመስኮ። እሺ እግዚአብሄር ይስጥልን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እያዳመጣችሁ ነው በቤተክርስቲያን አንድ ክርስቲያን ሊያውቃቸው የሚገቡ መሰረታዊ የእምነት የስራ ትምህርቶች አሉ ዲቁና ስታስ ነው ለምሳሌ አይመጥነው ምሳሌ ለምሳሌ ዲፕሎማ እንበለው አይደለም ቅስናን ዲግሪ እንበለው አይደለም አይደለም የደብረ አስተዳዳሪነትን ሁለተኛ ዲግሪ እንበለው አይደለም ጵጵስን ፒኤችዲ ምሳሌ ነው በነገራችሁ ላይ እንጂ ፒኤችዲ እና ጵጵስና ይነጻጸረ እያልኩ አይደለም ሰማይ እና መሬት ናቸው የሚነጻጸሩ ነገሮች አይደሉም አሁን ስታስቡት ከትምህርት ውስጥ የሚያስፈልገን ወረቀቱና የጊዜ ቆጠራው ነው ወይስ እውቀቱ ነው እና እስኪ ነው እውቀቱና ችሎታው አይደለም
የሚያስፈልገው እውቀቱና ችሎታው ካለኝ ለምንድነው 12 አመት አስራ አምስት አመት ከአንደኛ ክፍል እስከ ዩኒቨርሲቲ መከራ ነው ማየው ነው። ለምን? ይሄን ህግ ማነው የሰራው? ማን ነው ሲያጸደቀው? ማን ነው አስገዳጅ ያደረገው? እንኳን ለሴት ልጅ ለአንድ ምክንያቱም እህቶቻችን ልንገራችሁ በተለይ የሜዲሲን ተማሪዎች ተደጋጋሚ ጠይቀውኛል። አንዲት የሜዲሰን ተማሪ ዶክተሩን አስተጣድዋ አነሰም በዛም ከ25 ከ 26 ከዛ ደግሞ የተወሰነ ስራ ምናምን ስትል ይሄዳል። የሚገርመው ነገር አንዳንዴ ተውትና እና ሰው በህይወት ውስጥ ወሳኙ ነገር አንድ ወላጅ ለልጁ አንድ ወላጅ ልጁ 15 አመት ከሞላት ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ቢያንስ ስለጋብቻ ሊያስብ ይገባል ከዛ በኋላ ከስንት አመት ነው በኋላ ነው የምታገበው እሱ ያያታሉ እኮ ወላጅ በነግራችሁ ላይ ለልጅ
ከወላጅ በላይ የሚያስብ አለ ንገሩኝ ያያታል ለምሳሌ በ 18 አመቷ ለጋብቻ ብቁ ሆና ካያት ያላትን ነገር አስተምሮ ምን ብሎ በ 18 አመቱ ሊያገባት ይችላል። በ20 አመቷ ሊያገባት ይችላል ለምሳሌ አዳም እና ሄዋን በገነት ተፈጥሮ ሲቀመጡ እሱ 30 አመቱ ነው አይደል? እናታችን ሄዋን 15 አመቷ ነው አይደል? ከዚያ ከገነት ሲወጡ ስንት አመት ቆይቷል? ሰባት አመት ቆይቷል እናታችን ሄዋን እድሜዋ ስንት ሆኗል? 22 ጋ ብቻ ሊፈጽሙ ነው ማለት ነው። በገነትም እያሉ ምክንያቱም ለትኩነሲቲ ያለ ገና እንደተፈጠረች ባልና ሚስትነታቸው ግን ለተግባሩ ከወጡ በኋላ ከ7 አመት በኋላ 22 ነው አይደል? ለዚያ ነው የጋብቻ እድሜ በተለይ የሴት ልጅ 15 ማንሻው ነው ቀጥሎ 18 ነው ቀጥሎ
22 ነው ቀጥሎ 25 ነው ከ25 በላይ ግን አደጋ ነው አሁንም በግልጽ ነው የምነግራችሁ አደጋ ነው። ከዚያ በላይ ያላችሁ እህቶቻችን አንዴ ስለደረሳችሁበት ስላለው ነገር ማሰብ እና ጎዳናችሁን መሄድ ነው። ያልደረሳችሁበት ሰዎች ግን አስቡበት አየሁም። እናታችን ሄዋን አባታችን አዳም የ15 እና የሰላሳ ሆነው ተጋብተዋል በገነት ውስጥ እያሉ ባልነ ሚስት ናቸው። ስርአተ ሰብሳ በምን ጣፍ በአልጋ አንድ የሆኑት መቼ ይመስላችኋል? እስቲ ይሄን የሚመልስልኝ ጎበዝ ሰው ካለ እንደው ሽልማት አለኝ እዚሁ እንደው አየር ባየር መቼ ነው? በወንድና በሴት ስራ አብረው ያደሩ ሰባት አመት በኋላ እርሱ 22 እሱ 37 ሲሆኑ አይደለም እሺ ሌላ ሌላ በምንጣፍ አንድ የሆኑ እናታችን ሄዋን 120 አመት ሲሆናት ነው። አባታችን
አዳም 135 አመት ሲሆኑ የእንታ ይረዱታል አልወጡ ካለህሊና ለአዳም ዘነበ ላይ ሀጢያቱ ከገነት ከወጣ በኋላ አብሮ አላሩም ምክንያቱም 98 አመት ወይም 14 ሱባኤ ምን ብለዋል አልቅሰዋል ከዚያ በኋላ አይደል ተራክቦ ወይም አብሮ ማደሪያ መጥ አሁን ይሄን ሆኖ ታዲያ ምን መሰላችሁ የአበው ታሪክ እስከ አባታችን ኖህ ያለው ለየት ያለ ነው ያችሁ በተለይ ስርአተ ሰብሳቡ ለምን የ200 አመት የ300 አመት ሆኖ ሁሉ ምን ይሉ ነበር የወልዱ ነበረ ዋናው ትልቁ ነገራችሁ የፈለኩት ነገር ምን መሰላችሁ ሁለት ነገር ነው አንደኛ አሁንም ቢሆን ፍትሃ ነገስት የመንፈስ ቅዱስ ሃሳብ ነው ቅዱሳን ከመንፈስ ቅዱስ አግኝተው የሰሩት ነው ከመጽሃፍ ቅዱስ የተቀዳ ነው ይሄን እንድናውቅ ያስፈልጋል ፍታነገስ ተማሮ ለነገ
ትውልድና ተርፈው በህይወቴ ከሚያስገርሙኝ ነገሮች አውሮፓው ውስጥ የሚኖር አንድ ሰው አለ የድሮ ሚሊታሪ ማለት ነው። በድሮ በሚሊታሪ ሚሊታሪ መጨረሻ ስታተስ ምትሉት አለ አይደል ከፍተኛ እዛ የደረሰ ነው በዘመናዊ ትምህርት ምታውቋቸውን አይነት ብዙ ዲግሪዎች የያዘ ነው ትልቅ ሰው በጣም ሃገር ለመምራት ያክል ብቃት ያለው ማለት ነው እና አንድ ቀን ምን አለኝ እኔ ምኞቴ አለኝ ጨዋ ነው በነገራችን ላይ የተገነ ትምህርት የለውም ፍታ ነገስት አንበቦ ማለት ነው ተመለከተው ምን ምን አለ ይቺህ አገር እውነተኛ አገር የምትሆነው እንደገና በፍታ ነገስት መተዳደር የጀመረች ቀን ነው ብሏል። ይሄንን ደፍሮ የሚናገር የቤተ እግዚአብሔር ሰው ካገኛችሁ ጫማውን ስም አለው እኔ። አያችሁ አንድ ምእመን ነው የቤተክህነት ትምህርት የለውም
አየው በቃ ግራ ቀኙን አየው ካየው በኋላ ምን አለ ምመን ነው እግዚአብሄር ደናውን ዘመን ቢያመጣና ደህና ሰው ቢያመጣልን እንኳን ቤተክርስቲያን አለ ሃገር እራሱ ቦታ ነገስት መተዳደር ነበረባት። አንድ ምእመን እንደዚህ ሲያስብ እኛ ግን ለቅዱሳት መጻፍ ታቃቄር ስናወጣ እንላለን ስለዚህ በድጋሚ ላስታውሳችሁ አንዲት ሴት ከ15 አመቷ ጀምሮ በሃይማኖት ብቻ አይደለም በስነተፈጥሮ ህግም ሰውነቷ ለጋ ብቻ ዝግጁ ነው። ከዚያ ግን ሰው ከሰው ይለያያል አይደል እንዴ ዋላችሁ ለምሳሌ ጾም የተሰራው አሁን አብይ ፆም እስከ 11 ሰአት ነው አይደል? ነገር ግን የነፍስ አባት ካህኑ ያየዋል ሰውነቱ ደካማ የማይሸክም ከሆነ ከሆነ አይ አንተ እስከ ዘጠኝ ጾም ብሎ ይሰራለታል አይደል? ያ ለካህን እና ለወላጅ ይተዋል እሱ
ውሳኔ በ15 አመቷ በ16 በ18 አመታ የበቃች ካልሆነች ችግር የለውም እንዳልኳችሁ እኮ ይሄዳል ወደ ላይ ግን እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ብንጠነቀቅ እኔ አሁን ለዛ ይሄንን ላነሱት ለአንዳንድ ሰዎች መልስ አይደለም ፌስቡክ ላይ የሚጽፉት ነገር ስራቸው ከሆነላቸው ሰዎች ጋር ክርክሮ አያስፈልግም እንጂ መልስ እንሰጣጥ ቢባል በጥፍሩ ማቆም ይቻላል እንደዚህ አይነት ሰው ግን ምን ያረጋል እኔ አላማዬ ስለ ቤተክርስቲያን ሲያነግ ስለአት ቅዱሳን ሃዋርያት ቅዱሳን ሊቃውን ስለሰሩ ስርአት ለነገድ ዛሬ እንድንኖርበት ለትውልድ እንዲተርፍልን ነው እንጂ እኔ አልደላኝም እንደነሱ እና ስለዚህ እህቶቻችን ይሄንን ልብ በሉ በእናንተ ስም ስለሚነገደው ነገር እናንተ ለራሳችሁ በነገራችን ላይ እኔ ስላልኳችሁ ብቻ ጭንቅላታቸው አይሰራም እንዴ የእግዚአብሔር ግን እኔ ስላልኳችሁ ብቻ
ነው ጭንቅላታችሁ አይሰራም ግራቀኝ አታመዛዝም እና እሱን አደራ ብዬ ነው እ ነገርን ስሞተ ወደዚህ ውስጥ ቀጥተን እግዚአብሄር መድሃኒአለም ማስተዋለውን ያድለን እሺ የቅዱስ ዳንኤልን ነገር ጥቂት እናብብ ብዬ ምን እንዳስገባኝ ወደዚህ አላውቅም ብቻ መነገሩ ግን ጥሩ ነው አስፈላጊ ነው በእውነቱ ትቼው ነበረ ግን እግዚአብሔር ካመጣው ይሁን እ ቅድም ያነሳሁበት ምክንያት ይሄ ጸሎት ጋር በተያያዘ ሰዎች አዎ ትዝ አለኝ አሁን ይራቅቃሉ የዳዊ ዳዊትን መዝሙር ይሄንን ያክል እነ እገሌ ምክንያቱም ቁጭ ብሎ በስጋዊ ደረጃ ያስቡታል እዛ በምስራቁም በብራቡም ያሉ በየስቲው ቴዎሎጂ እየተባለ የሚማሩ ሰዎች አሉ የመንፈስ ቅዱስን ሃሳብ በስጋዊ መንገድ ለመረዳት የሚሞክሩ ሰዎች በሳይንሳዊ መንገድ ለማጥናት የሚሞክሩ ሰዎች ናቸው እና ሲያዩት አሃ ይሄ
ነገር ሃሳቡን ስንመለከተው የሌላ ሰው ይመስላል እ ዳዊት ወዴት ደርሶ የትሩፋንን ነገር አወቀው የመቃቢያን የምንቆ ቁጭ ብሎ ሲያስቡት እንደዛ ነው ከዛ ደሞ ከላይ ርዕስ ርዕስ ሰተውታል አይደለ አንዳንድ ሰዎች እዛ አንዳንዴ የአማርኛ መጽሐፍ ስትመለከቱት እንደዚህ እንደዚህ ባለ ጊዜ የምናምን ያምን ቅኔ የምናምን የምናምን መዝሙር ይላል እና ያንን በመመልከት ነው እዚህ ላይ አሁን ቅድም ያልኳችሁ ምንድን ነው ጸሎተ ዳንኤል ነብይ አለ የዳንኤል ጸሎት ካለ ሰባት ዘማዛ አሁን ይሄን የቤተክርስቲያን ትምህርት ካልተማርኩ ጉባኤ ቤት ካልገባ አታውቀውም አንዳንድ ጊዜ ጉባዬ ገብተ ምልህ ላታውቁ ትችላለህ ደህና ሰው ካላገኘህ በቀር ሰለስቱ ደቂቃ በሰዓት ውስጥ እያሉ አሉ ዳንኤል ከውጭ ነበረ ያን ጊዜ እነሱ በሰዓቱ እየተመላለሱ ጸሎት
ሲያደርጉ ሚስጥሩን ልብ በሉ። ናቡከደነ ጾርህ ህልም አይቶ በጠፋው ጊዜ አደጋ ሲመጣ ሱባ የገቡ አራቱም ናቸው አይደለ? እግዚአብሔር የገለጠ ለማን ነው? ለአራቱም ሁሉ ነው። የተናገረው ግን ማነው የተረጎመው ዳንኤል ነው። እዚህ ደግሞ ሰለሱ ደቂቃ እሳት ውስጥ ናቸው እሱ ከውጭ ነው። እሱ ከውጭ ሆኖ እነሱ እነሱ ከውስጡ ነው። ከውስጥ ላሉት ደግሞ መሪአቸው ማነው? አዛርያ ነው። ስባት ዘመያ ነው ያ ማለት አናንያ እና ሚሳኤል አልተናገሩትም ተናግረውታል። ግን መራሂ ማነው አዛርያ ዳንኤል ከውጭ አኒያ ማነው አዛርያ እየመራ ሶስቱ እሱ ከውጭ ነው አራቱ ዘምረውታል። ታሪባቶቻችን ምን አደረጉ ለዳንኤል ሰጡት ለምን? ያኛው ጸሎተቅና በነሱ ስለተሰየመ ማለት ነው። እንጂ ሶስቱን የተናገሩት ለአራት ነው። ጸሎተ ዳንኤልንም ጸሎተ
ስለሱ ደቂቅንም ሃበባ አረኩንም የተናገሩት ለስንት ነው? ለአራት ነው። እሱ ከውጭ እነሱ ከውስጡ ነው ማለት ነው። ጥቂት ቃላት እናብ ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ስምህ ለዘላለም የተመሰግን የከበረ ነው። ባመጣህብን ነገር ሁሉ አንተ ጻድቅ ነህና ይገርመኛል በነገራችን ደህና ዋላችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን እነዚህ ሰዎች በድለዋል? አይበድልም። ዳንኤል በድሏል? ንገሩኝ ሰለስቱ ደቂቅ በድለዋል? ነገር ግን እራሳቸውን ከማን አስገብተው ነው እንደዛ የሚሉት? ከህዝቡ ምክንያቱም እነሱ እኛ ጻድቅ ነን አይሉም። እንዲያውም እኮ አባ መዝሙረ ክርስቶስ መዝሙር ስንት ነው ሲተረጉም? መዝሙር 120 ካልተሳሳትኩኝ ሲተረጉም ዳንኤል ወልያለ ሰሚው ጻድቃ ነቤ ከ ክርስቶስ እንዘይ ከስቱ ልሳነ መካነ ምሳት ወንበሳ ሶ ጸጋ ሞይ ነበይ በባቢሎን መሳፍን ተኮነ አመሰግኑ ትላለች
ካገኘሁ በኋላ ትረጉምላችኋለሁ አባቶቻችን ምን ይላሉ ደቂቃን ነብዩ ቅዱስ ዳንኤልን ለምንድነው ያልበደላቸው ያስፈል ያስማረካቸው ለናቦ ከደነፆር ቢሉ ስለ ሶስት ምክንያት ብለዋል አይደል ተርጉማ አንደኛ መከራ ሲበዛ ምን ይበዛል ጸጋ ዋጋ ይበዛል መከራው ቢቀበሉ አብሮ ምንም አለበደላቸው ቢሆን ሰማዕታት ያን ሁሉ ስቃይ የተቀበሉ በድለው ነው ንገሩኝ መከራው ግን ምን አሰጣቸው ፀጋ ዋጋ ሰቷቸዋል አንድ ሁለተኛ እስራኤልን ዝም ብሎ ያለ ጻድቃን ብቻቸውን ቢያስማርካቸው ኑሮ እዛ ሄዶ እግዚአብሄርን ረስተው እዛው ተቀላቅለው በቅርቡ ነበር ስለዚህ እንዲመክሯቸው እንዲያስተምሯቸው መምህር እንዲሆኑ ሶስተኛ ደግሞ ከንቲባ ቀኝ አዝማች ግራ አዝማች እየሆኑ ተሹመውላቸው የለ ሄደው እንዲገዟቸው እንዲስተዳደሯቸው እና ምን አለ ልብ በሉ ምንም ነገር ሲመጣ ባመጣህብን ነገር ሁሉ አንተ
ጻድቅ ነህና ስራህም ሁሉ የታመነ ነው ስርአትህም ሁሉ የቀና ነው ፍርድህም ሁሉ እውነት ነው ባደረክብን ነገር ሁሉ ፍትር አደረክ ሊያደርግ ይገባናል ነው እኮ በእውነት እውነተኛ ፍርድ ስለ ሃጥያታችን ይሄንን ሁሉ መከራ አምጥተህብናልና በከበረች በአባቶቻችን አገር በቅድስት እየሩሳሌም በእውነተኛ ፍርድ ስለ ሃጥያታችን ሁሉ መከራ አምተብናልና የተው እኛ በድለናል ስተናል በሁሉ በደል አለ ቅዱስ ዳንኤል አበባ ነህ ናከ አንተን ይተውን አንተን ማምለክ ያንተን ስርአት ያንተን ግጠቅ የተውነኛ ምን አለ በደልን በደልን ብሎ አለ እና እኛ በሁሉ በደልናል። በሁሉ የቀረን ከበደለው ግን የቀረን ይሄ ምን ይባላል ተአምኖ ሃጣው ይባላል በነገራችሁ ላይ የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኘው የመጀመሪያው ድልድይ ይላሉ አባቶቻችን ከበደለ ዘንድ የመጀመሪያው
ድልድይ ምንድን ነው ንስሃ ረጅም መንገድ ነው ንስሃ ከምንሳ ረጅም መንገድ ነው የንስሃ የመጀመሪያው ሰውን ከእግዚአብሄር የሚያቀርበው ምንድነው ናት ተአምኑ ሃው ሃጢያትን ማመን ነው እግዚኣብሄር የነብዩን በረከት ያሳድርብን አሁን አጭር ታሪክ እናምጣ ነገሩ እንዲህ ነው እግዚኣብሄር ዳዊት ልባ አምላክን አንግሶላቸው እስካሁን እስራኤል በታሪካቸው ዛሬ ምታውቁት ነው ያን ዳዊት ይገዛት የነበረችውን ያክል ገናና አገር እንፈጥራለን ብለው ኢራንን ሲደበድቡ ሊባኖስን ሲያሰቃዩ እዛም እዚያም ሲናከሱ ይላሉ 2000 አመት አልፏቸዋል መንፈስ ረዲኤት ከተለያቸው። እነሱ ምኞታቸው ምንድን ነው? ከዳን እስከ ቢሄረ እሳቤ ሲባል ትሰማላችሁ? ትሰማላችሁ ወይ? አዎ እንግዲህ ከዳን እስከ ብሄር የሚለው የእስራኤልን ግዛት የሚገልጥበትን በተለይ ጉባኤት ያላቸው ልብ በሏት። ነገደዳን የሰፈረበት ስፍራ ነገድ ይሁዳ
ከሰፈረበት ስፍራ አካባቢ ነው። ስለዚህ ከዳን እስከ ቤተሳቤ የሚለው አይገልጸውም። ከዳን እስከ ቤተሳቤ የመጣ ለምን ይመስላችኋል? ነገደዳን የተሰጠ በተሰጠው ጠላት እየመጣ አላኖረው ሲል ነቅሎ ወዴት ሄዷል? ወደ ሰሜኑ ሄዷል። ከሰሜን ሂዶ ወግቶ አይዛብን የተዋረሳት ምድር አለች። ያ ማለት የእስራኤል የመጨረሻው ጫፍ አሁን ማን የሰፈረባት ናት አሁን እንኳን ሳይሆን በፊት በታሪክ በጥንት ማን የሰፈረባት ናት? ዳን ነገደ ዳን የሰፈረባት የጥንት የሰፈረባትን አይደለም በኋላ ሄዶ የተዋረሳትን ስለዚህ እስራኤል ላይኛውን ጫፍ በመመልከት ነው ሰሜናዊ ጫፍ ከዳን እስከ ቤርሳቤ ቤርሳቤ ማለት አሁን የኢራን ሚሳኤል ሄዶ የሚያርፈው ሶስት ቦታ ላይ ነው ይባላል አይደል ኢራን የመጀመሪያው ቴላቪ አቢብ ላይ ሁለተኛ እየሩሳሌም ላይ ሶስተኛ ቤርሼቫ ሲል ትሰማላችሁ
ቤርሳቤ ላይ አባታችን የአብራለ እዛ ላይ ነው የሚያርፈው ይባላል እና ከዳን እስከ ብሄር ብርሳቤ ሲባል እሱን ላስታውሳችሁ ብዬ ነው ደህና ዋላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ዳዊት ከዳን እስከ ቢር እሳቤ ወይም ከባህር እስከ ባህር እየገዛ እግዚአብሄርን እያመለከና መንግስት ፈጠረ እግዚአብሔር አድሮበት ከዛ ሰለሞን መጣሁም ብልጽግና ነበረ ደስታ ስለሆነ ሰላም ነበረ ኋላ ግን እስራኤል እየተዳከመች ሄደች ወደ ሁለት ተገነጠሉ ተዳክሞ ተዳከመው መጨረሻ ላይ አስሩ ነገር ለስልምና አሶር ተሰጡ ፋርሳው ማነው አሶር አወረዳቸው ሁለቱን ነገር ናቡከደነፆር መቶ በአምስት መቶ አምስት ማነው በ605 ዓመተ ምህረት አካባቢ ናቡክደነጾ መቶ ይዟቸው ወረደ 20 አመት ነው ሶስት ዙር ምርኮ ገጥሟቸዋል 20 አመት ነው ምርኮ የገጠማቸው የመጨረሻው በአምስት
መቶ ሰማንያ ሰባት እና በ586 ስድስት አመተ አለም ነው ሚባል ከክርስቶስ ልደት በፊት መቶ ሁሉንም አርቆ ቤተ መቅደስን አቃጥሎ ኖያተ ቅዱሳቱን ወርሶ ወደ ባቢሎን ይዟቸው ሄደን ከዚያ ከገቡ በኋላ ጻድቃን አብሮ ተማርከዋል እንግዲህ እንድታውቁት እንዴት ዋላችሁ እግዚአብሄር ስለቱ ደቂቅ ስማቸው ማን ነው ሚባለው አናንያ አዛርያ እና ሚሳኤል ከዛ የነሱ እህት አለች እህታቸው እንድታውቁ ስለ እሱ ደቂቃ የዳንኤል አጎት ናቸው። እነሱ ትልቅ ናቸው እሱ ትንሽ ነው። ግን ትልቅ እናት እድሜያቸው ግን የተወሰነ መጠነኛ ነው። ቅዱስ ዳንኤል ሲማረክ እድሜው በአማካኝ 19 ወይ 20 ይሆናል ይባላል። ልጅ ነው ገና። ተማርቆ ፋርስ ባቢሎን ከወረዱ በኋላ ናቡከደነፆር ከእስራኤል ከይሁዳ ከደቂ መንግስት እና ከደቂቀ ነብያት ወገን
የሆኑ አይምሯቸው ልም የሆነ ትምህርት የሚቀበሉትን ሰብስቡልኝ እና ጥሩ ጥሩ ምግብ አብሉልኝ። ቋንቋ ፍልስፍና አስተምሩልኝ ከዚያ ወደኔ አምጧቸዋል። ለምንድነው ጥሩ ጥሩ ምግባብ ብሎልኝ ያሉትን በትርጓሜ ይላል አይደል? እ ባይሆን እኛ ድሆች ስለሆነ ብዙ ምግብ ደና ስለማናገኝ ቢናገሩት ዋጋ የለውም ነው እንጂ ደህና ላላችሁ መሃፍ እንግዲህ ደና ላላችሁ ሰዎች ለናንተ አይደለም ለልጆቻችሁ የምትበክቡትን ነው የምንነግራችሁ። ይሀውላችሁ ጥሩ ምግብ ከመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ቀጥሎ በታች በስጋዊ ደረጃ ነው። አይምሮ ብሩህ ያደርጋል። በተለይ ይላሉ አባቶቻችን አይደለም አሳ ዛሬ ደግሞ አንድ ቤት አንድ ቤተሰብ ላይ ባል አሁንም ሲገዛ አሳ ሲገዛ አሳ እ አቤት ምን አለ ስጋ በተገዛ ተው ይሄውላችሁ ይሄ ዓመም አለው ደግሞ የሌላ ስጋ
የሌለው ነገር ደግሞ አለው ለህጻናቱም ይጠቅመ ነው እንግዲህ በግ ነው የምትፈልጉ በሬ ችግር የለውም ይላል። እንደው ፍንጭ ሰጠናችሁ ብዬ ነው አሳ በነገራችሁ ላይ ሳይንስም ይስማማበታል አይደል በከኒና እንኳ ምናምን ቴብላህ ፕሮሰስ ተደርጋ ኦሜጋ 3 የሚባል ታውቃላችሁ ኦሜጋ 3 የሚባል ሚዋጥ ነገር አለ። አሜሪካ አውሮፓ ብትሄዱ ጀርመን ምናምን እንደዚህ አይነት ነገር የሚሰጧችሁ። እንዴት ዋላችሁ? እግዚአብሄር ጥሩ ምግብ ጥሩ ነው ግን ለኔ እና ለእናንተ አይደለም እኛ ተላልፍ ሆነ። እ እኔ እና እናንተ ብዙዎቻችን ኤክስፓየር አድርገናል ያው ያለውን መመገብ ነው። ለምን? ለኛ ለህጻናት ግን ስርዓትን ከማስተማር እግዚአብሔርን መፍራት ከማስተማር ጋር ለአይምሯቸው ብሩህ የሚያደርጋቸው ነገር መመገብ ይገባል የሚለው በአባቶቻችን ዘንድ ሚስጥ ትምህርት ነው። ምንም
እንኳን ሀይማኖታዊ ትምህርት ባይሆንም ምንድነው መንፈሳዊ ምንድነው መንፈሳዊ ባህል ወይም ትውፊት እንለዋለን ከዚያ ጠጁ ማሩ ቅቤው ጮማው በአሁን አብይ ጾም ነው እነዚህ ሁሉ የጠራዋቸው ብዙ ምንወዳቸው ነገሮች ስላሉ ለኔ አይጨም ብለን እናንተ ጋር ልጨነቃችሁ እና ባጉስ ይባላል በድሮ ዘመን አይደል ትቀጣለህ ይባላል እናንተ አልደረሳችሁበትም ልጆች ናችሁ መስል ሶስቱን ሰበሰባቸው ስለሱ ደቂቅን ግን ወንድሞቼ ይሄንን ነገር ተመግበን ከአህዛብ ተደምረን ጉዳት ከሚያገኘን ከእግዚአብሔር ከምንጣላ ቢቀርብንስ አላቸው እንደምን ይሻላል እስቲ በኛ ላይ የተሾመውን ሰው እናግረዋለው ሄዱና ቅዱስ ዳንኤል ፊት አውራሪ ሆኖ እባክህ ይሄን የሚመጣው ምግብ ተወውና ለኛ ጥሬ ባቄላ ስጠን አሉት ለምን አላቸው አይ በቃ እሱ ነው ሚስማማን አይ ንጉስ ወደሱ በማ ማቀርባችሁ
ጊዜ ሰው እናታችሁ ከስቶ ቢያይ አብላቸው ብዬ ለምን አንገቴን ይቆርጠኛል። ስለዚህ አይሆንም አላቸው 10 ቀን ፈትነን አሉት 10 ቀን ጥር የሰጣቸው የእነሱን እሱ ይበላል። ለምን እሱ አያገኘውም እንደዚህ አይነት ምግብ። በአስረኛው ቀን ቢያቸው ጸይ መስለው እኔ አስገረመኛል በነገራችን ላይ አሁን ቅድም የተናገርነውን ሎጂክ ተለወጠብን ደግሞ አይደል? አያችሁ በእምነት ደግሞ ሲሆን እንደው ለህጻናት አለን እንጂ ለኛ ቢሆን አሁን የሚሻለን ምንድነው? ጥሬ ጥራጥሬ አይደል? ሞክሩት ያስፈልጋለሁ። እውነቴን ነው ለቋሚነት አይደለም። ለምሳሌ ዝም ብላችሁ የሆነ በአንዱ ፆም እንደዛ ለአንድ ቀን ለሁለት ቀን ለሶስት ቀን ዝም ብላችሁ ለሁለት ለሶስት ቀን ለሙከራ ያክል ነው ወይ ለአንድ ቀን ለምሳሌ ጥሪ ባቄላውን ትወስዱና ባቄላው ምን ይላል ይሄ
ምንድነው የሚባል እንዲበቅል ማድረግ ምንድነው የሚባል? መንከር ትነክሩታላችሁ እሱን የምትወዱት ከሆነ እሱን እሱን የማትወዱት ከሆነ እንደገና እሱ ምን ይባላል ንፍሮ ይሆናል። ከዚያ አንድ ብርጭቆ ውሃ ትወስዳላችሁ። ያንን ትመገባለች። የችሎታችሁን ያክል ቅዱሳን ይሁን እንደሆነ አንድ ጭብጥ እናት ግን የችሎታችሁን ያክል ላንድ ቀን ነው ግን ለሙከራ ህጻናትን አይመለከትም። ትልልቆቹ ነብስ ያወቃችሁትን ብቻ ነው። ህጻናት ስላችሁ ደሞ ለሚቀረጸው በጣም ህጻን ያለ እንዳይመስለው ብዙ እና አሁን አይደለም አንድ ቀን ሲያሰኛችሁ ጾም በሆነ ጊዜ ስለዚህ ያቺ ሌሊት እንደዚያች ያቺን ጥሪ የተመገቡና ያቺን ውሃ አንድ ብርጭቆ ትጠጡ እና አንድ ኩባ ተጠጡ እና ጸሎት አድርጋችሁ መተኛት ከዚያ መንፈቀሌ ሊትለፍ ሲል ተነስታችሁ ዳዊታችሁ ሌላችሁ ማድረስ ለአንድ ቀን ብቻ
ነው። እሱ ምን ይባላል የቅዱሳንን በረከት ለእለት መሳተፍ ነው። አያችሁ እነ ቅዱስ ዳንኤል ብሩህ አደረጋቸው በነገራችሁ ላይ አካላቸውም ብቻ አይደለም በኋላ እሱ ተመለከተና እንዲማ ከሆነ ለናንተ ጥሬ ከተስማማ ለኔ እናንተ ከተስማማ ምን ችግር አለ እኔ እናንተ እበላለሁ ከነ ቤተሰቦም ሽክ አድርጎ እየበላ ኋላ ለውድድር ቢቀርቡ ሶስት ሶስቱ ማለት አራቱ ያላቸውን ጥበብ ማንም ፈላስፋ የሉም ከዚያ ሹመት ሽልማት ተሰጣቸው የስለቱ ደቂቃ ታሪክ በሌላ የሚተረኩ ነው ወደ ብቻ እንመለስ እንዲህ እያደረጉ ሲኖሩ ንጉሡ አንድ ቀን ድንገት ተነስቶ ኖ አለ ጠቢባንን በሙሉ ጠረ ህልም አይቻለው ግን ስነቃ ጠፍቶብኛል አሁን ህልሙንም ትርጉሙንም አምጡ በነገራችሁ ላይ እ እንዲያው መቼም ወግደ በዘመኑ ይላሉ አባቶቻችን እ እንደው
ሃይለኛ ንጉስ ነው እና ደግሞ እንዴት ያለ ነገር ነው ሰው የፈለገ ነገር ቢሆን እንደው ካልበቃ ወይ ጻድቅ ካልሆነ እንደው ጻድቅም ቢሆን እግዚኣብሔር ካልገለጠለትኮ አሁን አንድ ሰው ቅዱስ ስለሆነ የሰውን ልብ ይመረምራል ሁሉ ማለት አይደለም ስጦታ ስጦታ አላቸው አይደል የሰው ልብ የሚመረምረው ቅዱሳን አሉ እንደ ስጦታቸው ነው እንጂ ፍጡር ከእግዚአብሔር ካልተሰጠው በቀር ፍጡር የሰው ልብ መመርበር አይችልም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ልብ መመርበር የሚችለው እግዚአብሔር የሰጣቸው ቅዱሳን ግን ይችላል ይችላሉ። መላእክትም ይችላሉ እግዚያብሄር ስለሰጣቸው። ስጦታ ነው ግን የጸጋ ነው። እንዴ ምን አሉ እነሱ ጀንቃቸው እንዴ? አንተ ከፈሮን ትበልጣለህ? እኛ ከዮሴፍ እናንሳለን? እንዴት? ዮሴፍ በአለም ታሪክ የታወቀ ይህም ተርጓሚ ነው አይደል? ነግረውት
ነው? ንገረን አሉት ጠፍቶኝ መስሎኝ የምንገረኝ ትልኛለች እሺ ቀን ስጠን እፈልጋለሁ. አሁን እልቤ የተመላለሰ ነው ፈጠራ ይዛችሁ ልትመጡ. አሁን ንገሩኝ አንችልም አሉት እንግዲህ ከበላውት በልታችሁ ከጠጣሁት ጠጣችሁ ጠሩ ምኝታ አስተኝቼ ማኖራችሁ ምን ልታረጉልኝ ነው አባቶቻችን ምን ይላሉ ላማ አይደላችሁ አትታለቡ ፈረስ አደላችሁ አትጋለቡ አላቸው ይላል በተርጋሜ ደግሞ የጋሻ የጦርነው ነገር ያመጣል እንደ አጼ በካፋ ነው የሚባለው አፄ በካፋ ሰይፉ ጨንገሩ አይደለም የሚባሉ ሰይፉ ጨንገሩ በለው ነው የሆነ ነገር ከተበሳቹ በለው አረክ ልክ አጼ በካፋ መቃብራቸው ያው እሳቸው ከሚያስተዳደሩት ደብር ውስጥ ነው ያለ አጼ በካፋ ደግ ሰው ናቸው ግን መቼም ሁሉ አንዳንድ ደካማ ነገር አይጠፋውም ሰይፍ ጨንገሩ ይሏቸዋል በልልኝ አለ ማረድ
ሲጀምር ቅዱስ ዳንኤል መጣ አንተ ምንድነው አይ ንጉሱ እንደዚ እንደዚ እንደዚ ብሎ ግድል ብሎኛል ምን ተፈጥሮ እንደዚህ እንደዚህ እኔ ነግረዋለው አለ በዛ ሰአት ያውቀዋል ዳንኤል እንዴት ዋላችሁ እግዚአብሄር ያውቀዋል ዳንኤል አሜን ታሪ እንዴት ነግረዋለሁ አለ እግዚአብሔር እንደሚገልጥለት ያምነ አልቀርበኛል ወስዶ አቀረበው ብልጥ አስወር ብሎ ስም አውጥቶለት የለም እማህር ይልተናልን የምትነግረኝ ከነ ትርጉም አለው አዎ እኔ እነግርሃለው ግን ሶስት ቀን ስጠኝ አለው ልብ በሉ ለነዛኞቹ ምን ይላል እምቢ ለዳንኤል ግን ፈቅጃለሁ አለ ሄደ እንደ ልማዱ ጥሬውን እየቆረጠመ ወደ እየሩሳሌም አንጻር መስኮቱን ከፍቶ ሶስት ቀን ሱባያዘው እለቱ ተገለጠለት ግን ሱባኤውን ጨርሶ ወጣ ለአራቱን የተገለጠላቸው ሄደ ሄደ ተረጎመለት ህልሙን ታውቃላችሁ አይደልም በብዛት ታውቁትላችሁ
ህልሙ የዳኔ የናቡክ ደነጾር ህልም ምንድነው ካሏችሁ እርእሱ ዘወርቅ በሉ እስቲ እርሱ ዘወርቅ በቃ በዚህ ከያዛችሁት ይበቃል በቃ እርሱ ዘወርቅ ከተባለ የናቡከደነ ጸረልም ነው ይታወቃል እራሱ የምንወርቅ የወርቅ ደረቱ የምን ደረቱ እጁ ክንዱ የብር ይሄ ሆዱ እና ጀርባው ይሄ ወገቡ አጠቃላይ የምን የነስ ብርት ከዛ ጭኖቹ የምን ምን? እ የብረት ከዛ አገሮች ወታችሁ ሁለት አይነት አይደል ብረትና ሸክላ ክለቅል ነው። እና አገኘውና በል እስኪ ንገሪኝ አለው ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ያንስህ አንድ ቀን በልተህ ጠጥተህ ተኝተህ ተነስተህ ነጠላ ጫማ አድርገህ በሰገነ ስትመላለስ የሴት ወይዘሮ የወንድ መኮንን ሲገባ ሲወጣ ሲወድቅ ሲነሳ ሲታጠቅ ሲፈታ እንደግንድ ሲረበር እንደ ሻሽ ሲነጠፍ እንደ ቅጠል ሲረግፍ
አየህ ይሄንን አለም እንደሰማልጬ እንደገልገጥ ቅጬ ገዛሁት ከኔ በኋላ የሚመጣው ከኔ በረታ ወይስ ከኔ ደክም ብለህ ተመኘህ ቀን የተመኘውን ሌሊት ያሳሃል ያየሀው ይህን ይመስላል ቅድም የነገርኳችሁ ርዕሱ ዝወርቅ ብሎ ማለት ነው ይህንን አየህ እና ምስሉ ይለዋል ያ እራሱ የወርቅ የሆነው ምስል አንተ እሱን እሱን እሱ አንተን አንተን እያየህ ከረጅም ተራራ የሰው እጅ ሳይፈነቅለው ደንጃ እንድንያ መጥቶ ሸክላውን አድቆ ብረቱን ብረቱን አድቆ ነሃሱን ነሃሱን አድቅቆ ብሩን ብሩን አድቆ ወርቁን አድቅቆ በአለም ሲመላ ተመለከትክ አይደለም ምልህም ማለት ነው አዎ እውነት ነው ይሄ ነው እልሜ ትርጉሙሳለው ሃታው ብዙ ነው ግን ተረጎመለት እርሱ ዘወርቅ የተባለ በሰው ቢያወርዱ ከናቦ ከደነፆር ጀምሮ ያወርዳል እስከርና እስከማቸው እነ
በጥልሞስ እስከ ማነው የሚባል የሀከፉ ንጉስ አይንገብሩልኝ የሚለው አንጥያቆስ እስከ እነሱ ድረስ ማለት ነው። እስከነ ደማትርያኖስ ድረስ በመንግስት ቢያወርዱ የባቢሎን፣ የሚዶን፣ የፋርስ፣ የሮም፣ የግሪክ እያለ ያወርድለታል እንደዚህ አድርጎ ተረጎመለት። ደስ ስላለው ውድቆ ሰገደለት። ለእግዚአብሔር እንደሚገባ ሰገደ ለገለጥለት ለዳንኤልም ያክብሮ ሰገደለት። ከዚያ በኋላ በመደበኛ ሹመቱ ላይ ምን ጨምረለት ድሮ ከንቲባ የነበረ አይደለም ኋላ ምንሾ ሾመው ቢትወደድ ቢትወደድ ማለት ከንጉ ቀጥሎ ከሱ በላይ ማንም የለም ማለት ነው አይ ካልቀረማ ወንድሞቼንም ሽምልኝ ብሎ በገጠር አሾማቸው ይላል። ምን ነው? እግዚአብሔር ምነው ቢሉ እ አንድ ቦታ ተሰብስቦ በሌላ ቦታ ጠላት ቢበዛ ችግር ነው አንድም በያሉበት ሆኖ ወገኖቻቸው እንዲያስተዳድሩ ነው ደህና ዋላችሁ እንደገና ትንሽ ቆይቶ አቡከደነ
ጾት ቤቱ ሲበዛ ሌላ አየ በትንዳንኤል ምዕራፍ አራት ላይ ምታዩትን ያንን እልም ካየ አሁንም ጠቢባኑን ሁሉ ጠራ ትርጉሙ አላቸው አሁን ግን ነግሯቸዋል ህልሙን ሚተርጉም ጠፋ እንደ ወክተሮ ልግደል አላለም ብልጣርን ጥሩልኛል ለዳንኤልን ቅዱስ ዳንኤል ተጠርቶ መጣ ህልሙን ነገረው በትን ዳንኤል ምዕራፍ 4 ላይ ያየውን ህልም በትንሽ ላንብላችሁ እንዲህ ይላል ቁጥር 4 ማለት ነው አራት አራት ላይ እኔን አቡ ከደነፆር በቤቴ ደስ ብሎኝ በአዳራሽ ተመችቶኝ ነበር በነገራችን ላይ አንዳንድ ቃል ዝም ብሎ አይገርመኝ ተመችቶኝ ነበር አለ ይመቸዋል እንጂ እዛ ተቀምጦ አለም እያስተዳደረ ምን አጥ ሰው ነበር በኋላ ግን ደግ ሰው ሆኖ ተገኝቶ በመጨረሻ ተመችቶኝ ነበር ህልም አለም እርሷም አስፈራችኝ ባህልጋዬም ላይ
ታወኩ የራሴ ምራስ አስጨነቀኝ። ስለዚህም የእልሜን ፍቺ እንዲያስታውቁኝ በባቢሎን የባቢሎን ጠይባን ሁሉ ወደ እኔ ይገቡ ዘንድ አዘዝኩ። የዚያን ህልም የዚያን ጊዜም የእህልም ትርጓሜዎቹ እና እስማተኞቹ ከለዲያውያኑ ቃላተኞቹ ገቡ። ህልሜንም በፊታቸው ተናገሩ። ፍቺውን ግን አላስታወቁኝም። በመጨረሻም የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ያለበት አይ እንደ አምላኬ ብልጣሶር የሚባለው ዳንኤል በፊት የገባ እኔም እንዲህ ያልኩት የጠቢባን አለቃ ብልጣሶር ሆይ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ባንተ ውስጥ እንዳለ አለ ከምስጢሩም ሁሉ የሚያስቸግርህ እንደሌለህ አውቄአለው የዳንኤልን ክብር ተመልከቱ ያየሁትን ህልሜን ራዕይ ፍቺውንም ንገረኝ በአልጋ ላይ ራዕይን አየው እነሆ በምድር መካከል ዛፍ ነበረ ቁመቱም እጅግ ረጅም ነበረ ዛፉም ትልቅ ሆነ በረታም ቁመቱም እስከ ሰማይ ደረሰ ቅርንጫፉም እስከምድሩ ዳርቻ ደረሰ ቅጠሎቹም
የተዋቡ ነበሩ ፍሬውም ብዙ ነበር ሁሉም ከእርሱ ይመገብ ነበር ከጠላውም በታች የዱር አራዊሮት ያርፉበት ነበር በቅርጫፎችም ውስጥ የሰማይ ወፎች ይቀመጡ ነበር ስጋ ለባሹም ሁሉ ከርሱ ይበልጣ ነበር ይሄ ዛፍ የናወከደነ ጾርን ገናና ይነግራችኋል ምክንያቱም ይሄ ዛፍ የማን ምሳሌ ነው የራሱ የናወከደነ ጾር ነው በምስጢር ሌላ ቢተረጎምም እንኳን ይቀጥል አልልልሙን እያዳመጣችሁ ነው እ አዎ ከቁጥር አስራ ሶስት እንጀምር ባልጋዬም ላይ በሌሊት ያየው እነሆም አንድ ቅዱስ ጠባቂ ከሰማይ ወረደ መላከያ ነው በሌላም ይተርጎማል በታላቅ ድምጽ እየጮኸ እንዲህ አለ ዛፉን ቁረጡ ሰው አልሰማም ሲል እንደዚህ ነው ቅርንጫፎቹንም ጨፍጭፉ ቅጠሎችንም አራቅፉ ፍሬውንም በትኑ አራዊቱም ከበታቹ ወፎቹም ከቅርንጫፉ ይታወቁ ነገር ግን ስሩንና ጉቶን በምድር ውስጥ
ተውት ደግሞ የእግዚአብሔር ቸርነቴው ደግሞ አይ ስሩን ጉቶ አትጨርሳችሁ አታፍል ደግሞ ሊያጠፋው ስላልፈለግ ማለት ነው ቁረጡ አለ ግን ታች ላይ ተውታት አለ በመስክም ውስጥ በብረትና በናስ ማሰሪያ ታስሮ ይቆይ በሰማይም ጠል ረስረስ ድል ፋንታውም በምድር ሳር ውስጥ ከአዊት ጋር ይሁን ልቡም ከሰው ልብ ይለው ለውጥ የአውሮም ልብ ይሰጠው ሰባት ዘመናትም ይለፉበት ልዑል እግዚያብሄር የሰዎችን መንግስት እንዲገዛ ለወደደውም እንዲሰጠው ህያዋን ሁሉ ያው ዘንድ ይህንን የጠባቂውን ትእዛዝ ይህንንም ፍርድ የቅዱሳን ቃል ነው ሰውንም ትዕቢቱ ያዋርደዋል እንዳትረሱ ደህና ዋላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ መላክ እንዲህ ይላል ሰውንም ምን ያዋርደዋል ትቤቱ ትቤቱን እኔ ንጉሱን አቡከደነጾር ያለኩትል ሚህ ነው አንተም ብልጣሶ ፍቺውን ንገረኝ የመንግስት የጠበባን ሁሉ
ፍቺውን ይነግሩኝ ዘንድ አልቻልምና ነገር ግን የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በአንተ ውስጥ አለና አንተ ትችላለህ ይኸውላችሁ ትችላለህ አሉ። ለምን? ሰው የሚችል ማን ሲያድርበት ነው? የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ሲያድርበት ነው። ከዛ ለአንድ ሰአት ያክል ዳንኤል ትባለህ በቃ እንደዚህ ናቡከደነፆር ጠፋበት እንዲህ ብሎ እስኪጠራጠር ድረስ ማለት ነው። ለምንድነው እንደዚህ ያለቦ ቅዱስ ዳንኤል ጨነቀው እንዴት አድርገው ይንገረው? ለምን ከባድ ነው ነገሩ? ኋላ ግን ነገሮ ንጉስ ሆይ ይሄስ ላንተ አይደለም ለጠላቶቼ ይሁን። ያዛፍ አንተ ነህ ከፍ ከፍ ማለት እንደዚህ እንደዚህ ስለዚ ወፎቹ ስለምኑ ስለኑ ከነገረው በኋላ እግዚአብሔር ገናንና አድርገዋል ነገር ግን ምክንያቱም ይሄን ራእይ ያሳየው በዋዜማው ምን ብሎ ነበረ አቡከደነፆር እንደዛ ከማለቱ ከራዩ በፊት ከትቢት
ብዛት የተነሳ አነ አሰርቅ ጸሃዬ ጸሀይን በምስራቅ እንደቶታ ማዛትን ይለኛል እስከዛ ድረስ እና በልብ ስለታበክ እግዚአብሔር ከዙፋን ይለያል ቁረጡት ማለቱ ከዙፋን ይለይሃል። ከሰውነት ወደ አዋሪነት ትቀይራለህ ለሰባት አመት በሰማይ ጠል ትርሳለህ ቀንድም ጥፍርም ታበቅላለህ ልኡል እግዚአብሔር መንግስታትን የሚሾ የሚሽር እሱ እንደሆነ እስክትመሰክር ድረስ ብሎ ካልሆነ መጨረሻ ላይ ግን ንጉስ ሆይ እግዚያብሄር ካንተ ይሄንን ያረግ ዘንድ እኔ እመክርሃለው ለአንድ አመት አለው ምን አለው ምጽዋት አድርግ በነግራችሁ ላይ ምጽዋት አድርግ የሰው ልጅ መዳኛ መጽዋት ነው በክርስቶስ በመድሃኒታችን ካመነ በኋላ ከስራ ሁሉ ቁርባን ሌላ ሌላው ነገር እንዳለው ነው ከምግባራት ግን ምጽዋትን የሚበልጥ የለም። ንጉሱ ግን የተባለውን ነገር አልሰማም። ይልቁን ምን አለ? ገነኘ በኖርኩባት
በባቢሎን ውርደቴን አላየም ብሎ ከተማዋን ለቆ ሄደ። አንድ አመት ተቀመጠ። ሸሽቶ ያመልጥ ይመስል አንዲትም እዋት ሳያደርግ ማለት ነው። ልክ በአስራ ሁለተኛዋ በመጨረሻዋ ቀን ዳንኤል በተናገረበት ትልቅ በዚያች አመት ተመልሶ ባቢሎን ሲገባ ስንገባ ይቺ እኔ ያነዝኳት ገና ያደረግኳት ገነኛ ክብር የምኖርባት ባቢሎን አይደለችም ብሎ ገና ቃል ካፉ ሳወጣ ሳያልቅ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላክ መቶ ተናገረ መንግስት ተቆረጠች ያለው ያን ጊዜ ልብስ ወለቀ ጸጉር በለ ጥፍር ወጣ ቀን ወጣ ጥፍሩ እንዳሞራ ይለዋል አይደል እንደሞራ አይነት እንዴ እንደስራ ምን አይነት ጥፍር አወጣ ከዚያ ከመንግስቱ ሸሽቶ ወጣ በመንግስቱ ሱፋን ማን ተቀመጠ የእርሱ ልጅ የኦሮማ ረዲ ወደቅ ተቀመጠበት ሄደ ዱር በዱር ሆኖ ከግዝፈቱ የተነሳ አሁንም ችግር
ሆነ ጥንትም ንጉ ዛሬም ንጉስ እያለ አረቢት ስለሚፈሩ ሰው ችግር አይደለም እግዚአብሄር ምን አደረገው በዛ ሰአት እንዴት ዋላችሁ እግዚአብሄር ይዘን ነው እዚህ ምዕል ልብ አትገዛም ብሎ ጸጉሩን በሙሉ በቁስል ነዉ ተመለጠ ጥፍሩ ተነቃቀለ እንኳን ይቅርና ሊያስፈራ ማለት ነው ማካኪያ ለቁስሉ ያን ጊዜ አንተ ያው አምላክ ነህ ከቶ አንተን የሚችል የለም የምትችል የምትሾም አንተ ነህ ብሎ አመሰባተኛው አመት ቅዱስ ዳንኤል ባለሙያዋሎችን ይዛችሁት ነው ብሎ ይዘዋ መጥቶት በሱፋ ነው ተቀመጡት እግዚአብሔርን አመሰግና አንዲት ምኞት ተመኘ ምን አለ ስሞት ከሰለስቱ ደቂቅ ጋር አብራችሁ ቀበሩኝ ሌላ ነገር አልፈልግም አለ በዙፋኑ ላይ ለ43 ዘመናት ተቀምጦ ነው ያረፈ እንድታውቁት ደህና ዋላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን እና እንዲህ አለ
እና ቅዱስ ዳንኤልን ለማንሳት ነው? ናቡከደኖ ጾረን እግረ መንገዳችን ነው እያነሳን ያለነው። እንዴት ዋላችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን። ሰዓት አለን ሄዷል ኦ እየሄደብን ነው። ስለዚህ በአጭር በአጭር አንዳንድ ታሪኮችን እናነሳ። ቅዱስ ዳንኤል ናቡክ ደነጾር ሞተ። ከሞተ በኋላ የወርማ ሮዲቅ በፊት ነው የነበረ ኋላ ማን ተተካ ብልጣሶር የሚባል አንድ ጅላጅል ልብ የሌለው የናቡክነፆር ልጅ በዙሃኑ ላይ ተተካ። እንደተካ ጠገበ። ሲጠግብ ምን አለ? እ አባቴ ከኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ያመጣችው ኖያተ ቅዱሳት አምጡልኝ ልፈትፍትባቸው ልጠጣባቸዋለንተ ቅዱሳቱን ተዋሉት ለምን ናቡከደነፆር እንኳ በዛ ሁሉ መጀመሪያ ኋላ ከገባ በኋላ ሲሆን መጀመሪያ ክፉ እያለ እንኳን ይሄን አልደፈረም አልደፈረም ተው እያሉት አመተው ፈተፈተባቸው ጠጣባቸው ሰዎችን ጠጡባቸው አላቸው ነው ቅዱሳት ያን
ጊዜ የቅዱስ መላክ እጅ መቶ አንድም ስልጣን እግዚኣብሔር ከግድግዳው ላይ ታውቁታላችሁ አይደል እ ሁል ምጡን እ ድልው ነው አይደለም? ምን ይላል ማለት በአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምንድን ነው የሚለው? ማኔ ቴል ፋሪስ ሱኛ ቋንቋ አይደለም እ? ደህና ዋላችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን እንግዲህ የተመዘነ ተመዝኖም የቀለለ ሆኖ ሲገኝ ሁለተኛው እሱ ነው። አይደለም ተመዝኖ የቀለለ በሶስተኛው መንግስት ለፋርስ ሰጠች ነው። ግን ትርጉሙ ምን እንደሆነ ስላላወቀው ጠይባን ሁሉ ይምጡ አለ ጠይባን ሁሉ መጡ መመለስ አቃታቸው ማን ይተርጉም ከዛ የናቡከደነ ጾር ሚስት የነበረች ሰው የራሱ የብልጥ አሶርናት አይ ይሄን ነገር መቶርጎም የሚቻለው አንድ ዳንኤል ሚገርማችሁ በዛ ወራት ዳንኤል በቤተ መንግስት የለም ለወትሮ ቤተ መንግስት የማይጠፋው
ዳንኤል ማለት ነው በናቡከደነፆርም በዮሮማሮዲቅም ዘመን የማይጠፋው የለም ለምን እግዚአብሄርን የሚያከብር ከሌለብ ሰው አልኖርም ብሎ የለም ተጠርቶ መጣ ይሄንን ከተረጎምክ የመንግስቲን እኩል እሰጣለሁ ክብር ላንተ ይሁን ግን እተረጉምልሃለው በእግዚአብሔር ላይ የማይገባ ነገር አድርገህና እግዚአብሄር መዘነህ ቀልህም ተገኘህ መንግስትን ለፋርስ ተሰጠህ አለ ሚገርማችሁ ተረጉም ልተር መጥፎ ነው አይደለ ለሱ የተረጉሙ ሽልማት ይሰጡልኛል በዚያች ሌሊት ግን ብልጣሶር ተገደለ መንግስቱ ለማን ተሰጠ ለሜዶን ለባርስ እነ ዳርዮስ እነ ቂሮስ ነገሱ ፈቃደ እግዚአብሔር ነውና ቂሮስ እና ዳርዮስ ሰባ ዘመን መከራ የተቀበሉ እስራኤልን ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በነሱ ተናግሯል። ለሁሉም እንዲህ ከተደረገ በኋላ ቅዱስ ዳንኤል ሁለት ጊዜ መከራ አገኘው። አንድ ጊዜ በማን ዘመን? በዳሪዎስ
ዘመን። የዳሪዎስ ሰዎች ዳርዮስ በጣም እንደሚወደውና ቢትወደድ እንዳደረገው ስላወቁ እና ስለተናደዱ ዳንኤልን ለማስገደል ምን ምክንያት እንፈልግበት አለው። አላስቡት። አንተ ላይ አሁን ሰው ክፉ ቢፈልግ ምክንያት ስንት ሰዓት ይወስዳል? እኔ ላይ ቢፈልግ ስንት ደቂቃ ይወስዳል? እሱ ላይ ቢፈልግ ስንት ወር ይወስዳል? ላስረዝም ስለማከበር ነው የኔን ደቂቃ ሰዓት ወር የምንላችሁ? እ ምን ያህል ይፈጃል? አሁን እኔ ለአንድ ሰው ክፉ ነገር ቢፈልግ ህዝብ ተነስቼ እቤቴ ሳልደርስ አያገኝም ያገኛል። በዳንኤል ላይ አጡ። ኋላ ተመካክሮ በነገራችሁ ላይ የጠላት ምስክርነቱ የታመነ ነው ይላል አይደል እንደዚህ? እንዴት ዋላችሁ? እግዚአብሄር ይመስገን ከአምላኩ በቀር በዳንኤል ላይ ምንም ነገር ማግኘት አንችልም። ምዋል በቃ አምላኩን በንጹህ ልቡ ከማምለኮ በቀር ስለዚህ ሄዱና
በተንኮል ማለት ነው ዳርዮስን ምን ሂዱታል ንጉስ ሆይ የመንግስት ገናና ሊታወቅ እንዲህ አይነት አዋጅ አወጣ ካንተ በቀር ማንም ሰው በነዚህ ሶስት ቀናት ጸሎት እንዳያደርግ ወዴትኛውም አምላክ ብሎ ይሉታል ንጉሱ አልገባውም ለዳንኤል ወጥመድ እንደሆነ እሺ ብሎ አዋጅ ዳንኤል አዋጁን ሰማ ምንድነው ምትል ኧረ እኔ ብሆን ወይ አንተ ብትሆን ወይ አንቺ ብትሆኝ ዛሬ ማያውቀው ነገር የለም ለሶስት ቀን ደግሞ መሰንበት ይሻላል አይደለም ቀጥ ብሎ ሄደህ ወደ አዋጁ እንደወጣ እንዲያው አላው አለም አላደረም ሄደ የሱ ቦታ የታወቀ ነው የባለስልጣን ቤት ነው መስኮቱ ፊት ለፊት ነው ሃገር ሁሉ የሚያየው ነው ለምን ወደ ኢየሩሳሌም አቅጣጫ ነው ደህና ዋላችሁ እሱ ያለ ባቢሎን ነው አይደል ወደሳሌም አቅጣጫ
ነው መስኮቱን ከፈተለመደው እነሱ ግዱ አይደለም ለሱ እግዚአብሔርን አመሰግነቱ ጥሩ ጸ አዩት ደስ አላቸው ወስደው ለንጉሱ ከሰሱት ይዞት አስቀረቡት ያው ያደረጉትን አደረጉ ግን ታሪኩ ሁለተኛ ከደረሰበት ነገር ጋር ስለሚመሳሰል ወደ ሁለተኛው እንዲሄድ በቂስ ዘመን ደግሞ ቂሮስ ማለት ደህና ዋላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን በእስራኤል ታሪክ እግዚአብሄር የቀባቸው የሚባሉ ነገስታት በሙሉ ያሉ እስራኤል ናቸው አይደል አይደለም ከሳውል ጀምሮ በዳዊት በሶለሞን አድርጎ እየተቀቡ መተዋል አይደል ከአህዛብ ወገን በእግዚአብሔር የተቀበቡ ከባቸኛው ንጉስ ቂሮስ ነው የፋርስ ንጉስ ነው። ግን እግዚአብሔር የተገባ ነው። ቤተ መቅደስ እንዲሰራ የተራዳ ዳንኤልን የሚወድ ለእግዚአብሔር የሚሰግድ የነበረ መጀመሪያ ግን ጣኦት አምላኪን የነበረ እና ቂሮስ ባለበት ስፍራ ሁል ጊዜ ዳንኤልን ከወዳጅነት የተነሳ አንተ
ዳንኤል እኔ እና አንተ አምላካችን የተለያዩ ናቸው አንተ እግዚአብሄር የምትለው አምላክ አለ እኔ ግን ማመልከው ቤል ነው። እና ለምንድነው አንተ እኔ ጋር ሁሉ ፍቅር እያለ የማትሰግድ ለቤል አለው። እኔ ሰማይ ምድርን ባህርን የብስን ለፈጠረ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የምሰግድ ለዚህ ደንጋ እኔ ብለህ እየሰግዳለሁ አለ እንዴ? ድንጋይ ይመስለሃል እንዴ ይበላል ይጠጣል እኮ ህያው ነው አለው። ንጉስ ሆይ ሲዘብቱብህ ነው ይበላል የሚሉ ካህናቱ የጣኦት ካህናቱ ሲዘብቱብ ነው አይበላም አይጠጣም። ይሄ እኮ ጭቃ ወርቅ ድንጋይ ነው ሌላ ነገር የለውም። ብሎ አለ። ተበሳጭ ቂሩስ እነዚያ ካህናት እናት ሃሰቱን ጥሩልኝ አለ ጥራ ቤል ይበላል አይበላም አላቸው ምንድነው መልሳቸው ኧረ ኧረ ምሽከርኩም ይበላል። እንግዲያው እናያለን ብሎ
ነብይ ቅዱስ ዳንኤል እሱ ቂሮስ እና እነዚያ ካህና ተጣዋቱ ሄዱ እዚያ ውስጥ ምግብ ተቀመጠው ምግቡ ደግሞ ቀለል እንዳይመስላችሁ እ ደህና ዋላችሁ እግዚአብሄር መግላ ነው ይመስላችሁ በጣም እንደው ለየት የማን ልበላችሁ በቃ የአንድ ባለፀጋ ሰርግ ማለት ነው አንድ ምሽት እሽቶት ብቻ የሚቀመጥለት ማለት ነው። ስንት ጫን እህል እኮ ነው እዚህ የሚቀመጥ እና ልክ ካላ ተጣዋት ወጥቶ ሲሄዱ ማን ነው ጣለው ቄሮስ ዳንኤል ነህ አለው በጣም እንዴት አለው ቆይ ማሳያ አለኝ አለና ለካ ደብቆ አመድ ይዟል ጠቅላላ ሜዳውን በሙሉ እየበተነበት ወደ ኋላ የእግር ምልክታቸው እንዲያደርግ ማለት ነው ቂሮስ ከኋላ አለ እሱ እየተከተለ እየበተነ ምልህ ነው ያለው ነገ ታያለህ ችግር የለውም በትኖት ወጣ
ከዚያ በሚቀጥለው ግን ቢከፈት ያ ሁሉ እህል እህር እንዲያው ጠብታ ቢል ምሽክ አድርገውታል። እና ጮክ ብሎ ቢኤል ታላቁ አምላክ ዳንኤልን ያሳፈርከው አመሰግነዋለው ከጥ ብሎ ሳቅ ዳንኤል ምነው ሳቅ አለው እስቲ ዝቅ ብለየው ምን ይታያል ቢያይ መአትኮ የወንድ የሴት ይታወቃል እኮ የሴት እንደወንድ የጻን ትልቅ አለ ጠቅላላ ካህናተ ጣኦቱን ጠርቶ አሳዩኝ ወዴት ነው የምትገቡ አላቸው የሚገርመው እንደው ቢፈልግም የማይገኝ ነገር እኮ ነው ስላሉ አሳዩት ስርጥ ጎዳና ነገር ደግሞ የሚገርማችሁ ሚሉት ግን ይሄ ደግነት ነው ከነ ቤተሰባቸው ነው ብቻቸውን አይደለም አላልቅ እያለም ይሆናል የሚገርመው ነገር የሃይዛብ ንጉስ አስቸጋሪ አይደለም ህጻናቱንም አልማራቸውም ከዚህ የበላውል ይሞት አሉ ሁሉንም በስይፍ አስፈጃቸው ከዚያ ዳንኤል ትክክ ብሎ
ያየዋል ስበረው ፈቅጄልሃለው ግድ የለም አሉ ወስዶ ሰብሮ ጣለው አንድ ጣኦት አጠፋ ማለት ነው ነሰተ ምዕራማ ተጣኦት የሚያሰኘው አንዱ ይሄ ነው። ቀጠለ አንድ ቀን ደሞ ጠረ ዳንኤል ዛሬ ግን እኔ ነኝ ምረት አለው ምንድን ነው አለ በል የፋርሶችን አምላክ ውሸትነቱን አረጋግጠ አጥፍተሀል የባቢሎኑን ግን ይበላል ይጠጣል ምክንያቱም ደራጎን ነው የሚያመልኩት ዘንድ ነው ይሄው ይበላል ይጠጣል ታየዋለህ ይበራል የሆነ የቀመጠላ ለሱ ግን ምን አለ መሰላች ክርክር አያስፈልግም እኔ ላሸን እኔ ልግጠመውና ልግደለው አለው አንተ ብቻ ነው ይሄን ዘንድ አለው አዎ ግድ የለም ፈቅጅልሃለው ውዱ እንደማይሉ ያው ታሪኩን ታጋላችሁ መቼም አለሎ እንደረት ታጋለህ እላዩ ላይ አድሮ ማርሰ ምናምን ጠቅልለልበት ንሳ ብላ ብሎ
ሰጠው ሲጎርሰው ሆዱ ላይ ሲደርስ ጠዋ ብሎ ፈንድቶ ተሰንጥቆ ሞት በዚህ ምክንያትም ሁለተኛውን ጣኦት አጠፋ ያን ጊዜ ግን የባቢሎን ሰዎች ተበሳጭተው ጦርነት እንገጥማለን አሉት ቄሮስን ወይ ዳንኤል እንሰጠናለን እንገለዋለን ወይ አንተ ጋር ነው ጦርነት እንዴት ያደርግ ለምን የሚባል ቄሮስ ሃይለኛ ንጉስ ቢሆንም ከህዝቡ ጋር ተጣልቶ እንዴት ይሆናል? እያዘነ እያለቀሰ ሰጣቸው። ወስደው አንበሳ ጉድጓድሉት። ለሰባት ቀን ሙሉ ምግብ ሳይሰጧቸው ቀሩ አሁን የእግዚአብሔር ስራ ይግረመኛል ልክ አንበሳ ጉድጓድ ሲጣልና ያ ሲታተም በንጉስ ማየትም ሲታተም ቅዱስ ሚካኤል ወርዶ ያንበሶችን አፍዘጋ ዛሬ ማፋና ወደ ሶስትና ምድረብናት ለሰለስቱ ደቂቃ ምትነሳት እ አድነን ለጊዜዎ ምለት ትኪት ወልህም ሁሉ መንሱት ደግሞ እንደማይት አዎ እንደዛ ነው። በ ማነው
በሀሙስ ሊጥንም ላይ አለ አይደልም ተመታድነን ላይ አዎ እንዲያው ምንድነው ለዳዊት ዛሬኮ ለዳዊት ገብርና ለሰለስቱ ደቂቅ ምትሆን እሳት ለአናንያ ዋርያል ምትሆን እሳት ዘይነድ እና አንደበታቸውን ዘጋ አልበሶቹ ቅሬታ አላቸው አደል ለምን ምግብ የላቸውም ትቢያውን ላሱ አላቸው የማንን የዳንኤልን ምግብ ሆነላቸው ችግሩ ዳንኤል ምን ይብላል ጌታዬ አስበኝ ብሎ ሲል ቅዱስ ሚካኤል ሄዶ እንባቆም ከፊሊስጤም ቆይቶ ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሶ ነበርና ወደ አዝመራ ላጫሾቹ ይዞ ሲሄድ አንተ ና ሂድ ወንድምህን ዳንኤልን መግበው ርቦታ ለዚያ ባቢሎን አንበሳ ጉድጓድ ውስጥ ነው ያለው እረ ጌታዬ ባቢሎን የሚባል ሃገር አላውቅም እኔ ያነሳውን ጉድጓድ አይቼውም አላውቃለውም ናሳይ ብሎ ወነሶ በስር ተደማሁ ይላል አይደል በዚህ በጉተናው ብድግ አድርጎ አንጠልጥሎ
ወስዶ እዛ ውስጥ እንደታት ተመካከትተው እመቤታችን እዚህ ላይ ያመጣል አይደል ግን አንድነዋ የእመቤታችን ነገር እመቤታችን ድንግል ማርያም ዘውቱን ዘርእዳንኤል ነቢሶ ማርያም አዎ ዘተበት ከምደ እንደርዋ እ ዘንድ ዘወቱ ቃል እንግዲህ አባቶቻችን ምን አሉ አንድ እመቤታችን ደብረ ነባት ይሏታል አይደል ደብር ነባይ ያቺ ተራራ እመቤታችን ምሳሌ ያ እብን እብ ህይወት ርዕሰ ማይዘንት የተባለ የጌታ ምሳሌ ነው የሰው እጅ ሳይፈነቅለው ማለት ዘር ሩካቤ ምክኒያት ሳይሆን ነው እንበለ ዘር እንበለው ሩካቤ ከእመታችን እመቤታችን ለምን በተራራ ምክንያቱም ደብር ነዉሃለው አይደል ረጅም ተራራ አለምነቱ ለምን ይሸዋል ቢሉ እንዲሉ ከሰማይ ዝቅ ከምድር ብቅ መታችን መለልተ ፍጡራን መቴተ ፈጣሪ ስለሚላት ማለት ነው እና ያቺ ተራራ ዝነ ማርያም
ናት እዚህ ደግሞ ወደ ግባ ነብስ ሲያስገባው እና ሲታተም እባቆም ገብቶ ሲወጣ ያንበሳ ጉድጓድ እንደታተመ ነው ይኸውም ምሳሌ ነው አባቶቻችን ያቺ አባቶቻችን ምንዋል ግብ ባቢሎን ህምት የታተመች ያቺ ግብ ባቢሎን እንባቆም የጌታ ምሳሌ ስለሆነ ማለት ማለት ነው በዚያም የመሰሉ ሊቃውንት እና አባ ጊዮርጊስ ያሉ ማለት ነው። ተመግበ እንባቆምን ምን አለው ወዳጆቹን የሚያስብ ጌታ እኔንም አሰበኝ ብሎ ሁለቱም አመስግነው ንባቆን በዚያ ሰአት ሲመልሰው ያ የተመገበው ምግብ እንደነበሩ ሁኑ አጫኞቹ ተመግበውታል በእግዚአብሔር ተአምራት። ሰባት ቀን ከቆየ በኋላ ንጉሱ ቄሮስ እያዘነ እያለቀሰ መጣ። ምክንያቱም እሱ የሚጠብቅ የሰውነት ትርፍራፊ ነው። አንበሳም የፈለገ ቢሆን ያትር አለ። አራዊሮት እኮ ያተርፋሉ። አባ ወልዲዬን ደርሰውባቸው ያውቀው ይሁን መናሪያለም
የነበሩት እብድ የሚመስሉበት እኛ ጅብ የበላቸውን አክሱ የሚሄደው እና ግን ጅብ ሲበላቸው ባይን ያዩት ሲናገሩ እንግዲህ ፍጹም አይደሉም በጣም ዘሎተኛ ለጎንደር ለብዙ ሰው ግን እብድ ነገር ነው ሰራም ነው የሚመስሉት እ እና ብዙ ጊዜ በዚህ በእንኳ የመስካካቤ አይጠፉም ይባላል ወልዴ ወዴት ነህ ይባላል እንኳን የመስካ ምን ፈልገህ? ወይ ዱላ ወይ ጠላ ብሎ ይል ነበር ይባላል ለምን ሄደው ተደብድቦ ነው የሚመጡ እና አንድ ጊዜ በአይኔ እያየ ሰው ነው የነገረኝ እኔ እንኳን አላገኘዋቸውም አልደረስኩባቸውም እ በጣም ተደብደቦም ምስስምስ ብሎ መጧል አይከፋቸውም እዚያች የሚያድሩባት መድሀኒአለም አካባቢ ነች ቦታ አለች እዚህ ያቺ ቦታ ወልዴ ዛሬ ሙተን ነው የምታደርገው እባክህ ኧረ ሃኪም ቤት ነው ስል
ተዋ አንተ የኔ ሃኪም መዳኒለም ነው ዞር በልልኝ ብሎ እና በጠዋት ምኑ ነው ብለን ስንሄድ እረ ወይ ጉዳት እንደ ትንሽ ጠባሳ የለህ ማለት ነው ንጹህ ቆዳ ሰው እየደቅ ነው መሰል አለ እያሉ እና ኋላ በፈቃዳቸው ነው ጂ ያላቸው ይባላል እንደዚህ አደረጉ አንዳንድ ቅዱሳለሁ በፈቃዳቸው ነው ታሪኩን እንግዲህ የሰማሁትን ያክል በአካል አላገኘዋቸውም ግን ደጎቹ የነገሩኝን አንድ ቀን እነግራችኋል እንዴት ዋላችሁ እግዚአብሄር እና አካል ያተርፋል ጅብ ጭንቅላት እጅ ምናምን ያተርፋል ነው የሚባለው ከዚያም ማህተሙን ፍቱ አለ ፈቱ ክፈቱት አለ አንደኛ ሲፈታ የታተመው ነገር ዳንኤል እዛ ቁጭ ብለን አነበሶቹ ግሪ ይልሳሉ እንደ ድመ ይላል አይደል? በጣም ገረመው እስከዚያ ሰዓት ድረስ ዳንኤልን ያከብራል የዳንኤልን
አምላክ ያደንቃል ወደ ማመለክ ደረጃ ግን ያደረሰው ያ ነው። አናብስትን ድመት ያደረገ የዳንኤል አምላክ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገድል ብሎ ለዛ ሰገደ አመለከ ዳንኤልን አስወጣው። ከዚያ ያሉት እነዚያ ተንኮለኞቹ ሰዎች ምን አሉ አይ ንጉስ ሆይ ይሄ እኮ ምት ነው ስራዬ ነው ተንኮል ነው አሉት ለመታትማ እናንተ በላይ ማን አለ? በሉ ግቡና እናሞክሩት ብሎ አንበሶች ተሞክርሟል መሬት አለሁም አይደል ብጭቅጭቅቅ አድርጎ በሏቸው ጥሩ ነው። እንግዲህ ነፍሳቸውን ይመር እና ቅዱስ ዳንኤል እንዲያ ሲያደርግ ኖሮ ኋላ ሰባ ዘመን ከሞላ በኋላ እስራኤል ሲመለሱ ይሄ ቅዱስ ነብይ ግን አልተመለሱም። ለምን ለፋርስ ነገስታት ገሳጭ መምህር ሆኖ እግዚአብሄር እስከጠራው ድረስ ማለትም ከፋርስ ባቢሎን ምርኮ ከተመለሱ በኋላ ለ10
አመት ያክልም ይሁን በሱስ እሱ ግን በአካባቢ ቆይቶ በተወለደ በ99 አመቱ ይላል በአንዳንድ በፊት አርፎ ዛሬ ኢራን ዳር በኢራቅ እና በኢራን ድንበር ውስጥ ነው የምትገኝ እና እዛችሁ ላይ ለዚህ አይደሉ ጊዜ በየአመቱ ለኩርናከርስቶስ ሞገሰ ዳንኤል ነብይሳ እ ድረ ተፈጸመ ሰባኤ ሰነታት ስሳ በመጽሃት ታትበሳ ለምን ዳንኤልን የእስራኤል ሰዎች አሁን ከነብይነት አስወተውታል ይባላል። ለምን ሱባውቁን ልጫ ያልሆነ እንደው ግራቀኝ አላሰኛችሁ በቃ ያቺ ሱባዬ በነገራችሁ ላይ ሱባይ አቆጣጠሩ ለሁለት ነው የሚቆጠረው አንደኛ ለጌታ መሆኑን ሁለተኛ ለፍርዱ ነው እሱ ያው የሊቃውንት ስራ ነው እዚህ አሁን የምናነሳው አይደለም ሱባ አቆጣጠሩ ሁለት አይነት ነው ግን ሱባዬ የዳንኤል ከሌሎቹ በግል ለአብዛኛው ሰው መረዳት የሚችል ነው አሁን
ለምሳሌ የዳዊት ሱባዬ አለ የሄኖ አለ የብዙዎቹ አሉ የነሱ ሱባዬ በጣም ልቅነት ይፈልጋል እንዲሁ ቀለ ቀላል የሚረዳ ነገር አይደለም የዳንኤል ግን እንደው እንኳን ሌላ ትርጓሜዋን በደንብ ሁለት ሶስት ጊዜ መላለሳችሁ ብታነቧት የሱባን ነገር ትረዳታላችሁ። ከዚያ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ አንድ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል አንድ ጊዜ የቅዱስ ገብርኤል እየመቱ እያነገ በተለይ ቅዱስ ገብርኤል ሚስጥር ይገልጥለት ነበረ ሚስጥር ይገልጥለት ነበረ ገሰን ይላል አይደል? እ በከመገሰሶ መላክ ለነብይ ዘውሳ የሚለው እኮ ዳንኤልን ነው። እና ደግሞ የዳንኤል ልየት የሚያደርገው ነገር ራዕይ ያሳየውና ደግሞ ይተርጉሙለታል እንደዚህ እንደዚህ ይሆናል ብሎ ይነግረዋል። እና እሱ ካለበት ዘመን ጀምሮ ሃሳቤ መሲ እስከሚመጣ እና ጌታችን ለፍርድ እስከሚመጣበት ስለ ትንሳኤ ሞታ ዳንኤል
ምን ላይ ያልተናገረው ነገር በዚህ ምክንያት በአዲስ ኪዳን አቡቀለም ሲስ የሚባል ዮሐንስ ወንጀላዊ ነው አይደልም የብሉይ ኪዳን አቡቀለም ሲዚስ ራይት ቅዱስ ዳንኤል ነው ከነቢያት ሁሉ ገናና ነቢይ ድንግል ንጹህ እግዚኣብሔር የወደደው ነው። እግዚአብሄር በረከቱን ያሳድርብን የትምርትራችን ርዕስ ምን ነበረ በጣም ታሪክ ስላበዛን ሆነ እረስታችሁት ነው ምንድ ነበረ ርዕሱ እ አድነኒ እመዳ እመዳጣን ከሃጣ ነች አድነኝ አሁን ቀስ አርገን እንተርኩም አንደኛ ሃጣን እነማን ናችሁ መጀመሪያ እዚህ ያለን ምንድ ነን ንገሩ እኔ ልጀምር እኔ ሃጥ ነኝ ይሄኮ ትናን አይደለም በተአምር መቼ ምቶ 101ኛ ፐርሰንት ቢኖር 101 ምክንያቱም ተውት እንደው ሌላውን ነገር ተውት ከዚህ መቆም የራሱ ትልቅ በደል ስለሆነ ማለት ነው እኔ አጥኝ
እናንተስ ምን ትላላችሁ አይደለም ግን አድነኝ እያለ ያለ እናንተ እንደኛ ካለው ሰው ነው ስለዚህ ሌላ ትርጉም እንፈልግለት ሃጥ ነው የሚለው መጀመሪያ እኛን ይመለከታል ይሀውላችሁ ሃጥ የሚለው ቃል መጀመሪያ የሚገልጥ ዲያብሎስን ነው ሃጣ ምንድነው ሃጣ ነው አይደል ለመጀመሪያው እግዚኣብሄር የሰጠውን ነገር ያጣ ማነው? ሃጥያት ማለት እኮ ሃጢኦት ነው አይደለ? ማጣት ነው አይደለ? ማንን ማጣት? እግዚአብሔር እግዚአብሄርና የሰጠንን ነገር ማጣት ነው። ከሃጣ አድነኝ ማለት እግዚአብሄርን ካጣ ሰው ወይም እግዚአብሔርን ካጣ ፍጥረት ነው። ስለዚህ የመጀመሪያው ሃጥ የሚባል ሰዎችን ሁሉ ሀጢያተኛ እንዲሆኑ የሚሰራ ሰናት ከሃጥያተኛ አድነኝ ከሃጣን አድነኝ ብሎ ሲል ከሰይጣን ከአጋንንት ከሰራዊት አጋንንት ማለት ነው በጥሬው ገባችሁ? እንዲህ ያለ ጸሎት ያስፈልገናል ሁለተኛ እንደነዚህ
ካሉት ማለት አንድን ሰው ለምሳሌ ሀጢ ሲባል ደረጃ ደረጃ አለው። አባቶቻችን የሃጥያት ደረጃ ብዙ አይነት ነው ብለዋል። ግን ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው ብለዋል አባቶቻችን። ሃጣን የሚባሉትን ማለቴ ነው። እንደው በአጠቃላይ በድፍኑ አንደኛ ሳያውቁ የሚያጠፉ። ሁለተኛ እኛ ሆያጠፉ አሁን አድነኝ ከየትኞች ነው? እ ሆጠፉ ህገያንን ሆን ብለው ከሚያጠፉ ሃይማኖትን ሆን ብለው ከሚያጠፉ ሃገርን ሆን ብለው ከሚያጠፉ ሰውን ልጅ ሆን ብለው በሌላ አንቀጽ ቅዱስ ሌዊት በመዝሙር 50 ላይ አድነኒም ደም አላለም ከደም ማለትም ደም ከሚያፈሱ አድነኝ ብሏል በሌላ ስፍራ ደግሞ በመዝሙር 139 ላይ አድነኝ እንጊዜው ብሲኩኝ ከክፉ ሰው አድነኝ ስለዚህ ሃጣን ተብሎ ሲባል ኃጥያትን ሆን ብለው ከሚያደርጉ ሆን ብለው ማድረጋቸው መገለጫው ምንድነው
ከተባለ ባደራረጉ አንድ ምክንያቱም ሳያስበው ያጠፋ ሰው ጥፋቱ ሲነገረው ምን ይላል ይደነግጣል ሆን ብሎ የሚያደርግ ሰው ግን ጥፋቱ ሲነገር ይደነግጣል ይሄ ማን እንደሚገልጽ አስቡት እንግዲህ ሁላችሁም እራሳችን እንመርምር ሁለተኛ ነገር አንድ ሰው ጸጽ ጸት የሌለው ከሆነ ሃጥያትን ሆን ብሎ ነው የሚያደርግ ማለት ነው የማይገባ ሰው ታምኖ ሃያው የሌለው ሰው አድነን ይባላል ስለዚህ ሃጥያትን ሆን ብለው ከሚያደርጉ ሆን ብለው ስርአትን ህግን ሃይማኖትን የሰው ልጅን ከሚያጠፉ አድነኝ ይላል። የመጨረሻዋን ሃይለ ቃል ከመናገር የፊት ሰአት ለማሳጠር ቅዱስ ዳዊት አድነኝ የነበረ ከማን ነው? አንደኛ ከሳኦል እ ሳኦል ሃጥ ነው ክፉ ሰው ነው ዳዊትን ሰራዊት ብሎ ያሳድደው ነበረ ሳይበድለው ሲታመም የሚፈውሰውን ጠላት ቢመጣ የሚከላከልለት ዳዊትን
ሊያጠፋው ይፈልገው ነበረ ፈደውኒ እቺ ተህዬ ተሰናይት ያሰኘው አንድ እሱ ነው ሁለተኛ ከሃጣ አድነኝ ከሃጣ አድነኝ አለ ሁለተኛው ማነው ልጁ አቤሴሎ ሶስተኛው ማነው ሳሚ ወለየራ አራተኛው ማነው ሃኪ ጦፌል እንዲህ እያላችሁ ብትቆጥሩ የዳዊት ጠላቶች ብዙ ነበሩ ኋላ እነዩአ ሁሉ ተጨምረዋል ከጠላቶቹ የሰራዊት አለቃ የነበረው ለትሩፋን እናምጣው ከሃጣን አድነን ማለታቸው ከማን ነው ከ70 ባቢሎን ከባቢሎን ሰዎች ከአህዛብ አድነን ከአህዛብ አድነን ከሃጣን አሉ አዎ ሃጣን ናቸው እግዚአብሔርን ያጡ በደልን ከቁም ነገር የሚቆጥሩ ናቸው አድነኝ አለ ወደ ግዘትነ ማርያም ብናመጣው እመቤታችን የዳዊትን መዝሙር ትደግም ነበር አይደለ ከሃጣን አለች ከሔሮድስ እና ከሰራዊቱ አድነኝ ሊገሏት ልጇንም ሊገሉት ሲያሳዷት የነበረው እነሱ አይደለም እማቤታችን ማውሳት የዘውትር ልማዳችን
ስለሆነ በትርጓሜ ማለት ነው። ፍጻሜው ታዲያ ምንድነው ከተባለ ከሃጥ ወይም ከሀጣን አድነኝ ብሎ አንድ ሰው ሲጸልይ ማሰብ ያለበት ትልቁ ቁም ነገር እሱ ነው። የመጀመሪያው ሃጢያተኛ ራሳችን ለራሳችን እንመልስ ለዚህ መልስ የሚሰጠን ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስን እንጥራው እስቲ ብርሃን አለም ቅዱስ ጳውሎስ አቤት አቤት አይሄ ደግ ሰው አይ ቅዱስ ጳውሎስ በነገራችሁ ላይ ቅዱስ ጳውሎስን አፈወርቅ ቅዱስ ዮሐንስን ብናገኘው ምን ይመስላል እስቲ ንገረን እንለው ነበር አፈወርቅ ቅዱስ ዮሐንስ ሲተረጉም ይቆይና ዛሬ ውጪ አምጥተን ተረጉምን እንደሚሉት አይነት አይደለም እውነተኛውን ትምህርት ሲያስተምር አፈወርቅ የቅዱስ ጳውሎስን ሲተረጉም አንዳንዱ ቦታ ምስጢር ያስቸግረዋል እንደዚ ጸሎት ያደርጋል ጸሎቱን ሲጨርስ ምን ይላል የአለም ብርሃን የጌታችን ሃዋርያ ምርጥቃ ቅዱስ ጳውሎስ አስረዳኝ
እስቲ ምን ላለፈል ሲለው ቀይ ጎል ማሳ እራሱ ገበያ ያለ ሸንጎበቱ ጽሙ እንደዚህ አለ ይመጣና ይሄንን እንዲህ ልለው ፈልጌ ነው እኖት ይሄዳል እራሱ ቅዱስ ጳውሎስ ማለት ነው እንዲህ ያለ ነገር አልነገርኳችሁም ከዚህ በፊት እ ወርቅ በምንቸት ድንቆ ማረቆ ደብረብርሃን ስላሴ እዲያመሰገድ እያሱ እያሉ ወንበር ተዘርግቶ በተዝጋረ ምክንያት ተቋርቶ አንዴ የበቃ መኖ ካዘው ተጠቅላይ ሃይማኖት መቶ መንገድ ላይ የሆነ ነገር ገጥሞት ሄዶ ድንቆን የእንትህ አዛሬ ጉባ የለም እንዴ ይሏቸዋል? አዎ የለም ኧረ ነገሩስ አለመኖሩንስ ከመንገድ አንድ ሰው ነግሮኝ። እንዴት ያለ ሰው? እንዲህ እንዲህ እንዲህ ያለ መልክ ያለው መሬት ያረገጠ ፊቱ የሚያበራ እና እኔማ ትርጓሜ አለ ብዬ መጥቼ የለም እና ለምን ደከምክ
ለምን ትሮጣለህ ብሎኝ አይወይ እኔ አይሁ እኔ ባለቤቱ መጥቶ ኑሮ አይደለም። ቅዱስ ጳውሎስን አለ የበቃ መነኩስ ያየው ናማን እበልኝ እተረጉማለሁ ላንተም እንዴት አርጌ እንግዳ አስቀራለሁ ብሎ ለአንድ ሰው ብቻ ትርጉመዋል ይባላል ድንቁ። ቅዱስ ጳውሎስ እንደሆነ ገብቷቸው ማለት ነው ያኔ በቃ መነኩስ የተነጋገሩት ጉባኤ አለ ብዬ ብመጣ የለም ተስካር ብለው በትነውታል ብሎ አለኝ አለ። እና ቅዱስ ጳውሎስ የአለም ብርሃን ስሙ እንዴት ይጣፈጥ በነገራችን ላይ ቅዱሳን ካለ ክብሩ ለጸሃየው ካለብሩ ካለብረው ከዋቅ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ ይላል አይልም ዋላችሁ ይመስገን ይላል አይልም ይላል። አዎ ለምን መሰላችሁ ቅዱስ ጳውሎስን ስናየው የቅዱሳ አንድ ነገር እኮ ያስገር ቅዱስ ዳዊትን ስናየው ከሱ የሚበልጥ ማን አለ? ግን በአሉ
አልፎ ደግሞ ከአባታችን አብርሃም እንደርሳለን ከአባታችን አብርሃም ይበልጥ ማን አለ? ደሞ የአባታችን አብርሃም ደግሞ ቅዱስ ጴጥሮስ እናገኘው ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ ሂደን ሄደን ሁሉን የሚገብን የሃንስ ሁለጋ ነው ቀጥ የለም ግን እግዝተነ ማርያም አለች ደግሞ መላእክትም እኮ ድንቅ ናቸው አይደል ቅዱስ ዮሃንስ አሲር ኡሩፋል ሲል አይ ግርማ አይ ይላል ዞር ሲል ገብርኤል ይላል አሃ የዚህ ይበልጥ ደሞ ዞሮ ሲል ሚካኤል ኋላ ቢጨንቅው አይደል ገበያተኛ መቶ አንተ ስንት ነው የእንቅ ብሎ አለ ሚካኤል ነው የአቢዮሚመ ገብርኤል እስቲ አስረዳኝ ሚካኤል ነው የሚበልጥ ገብርኤል ይመስላል እንዳለ የቅዱሳን እንደዛ እኮ ነው አንዳንድ ሰው ሲሰማ ከገሌ ሚበልጥ ቅዱስ የለም ብለን እንላለን አይደል ድምላ ቀን ሲደርስ ለሌላው
እንለዋለን እንደዚ ነዋ ስታዩት ነው ታዲያ ግን አይቼ አላውቅም ያዩትን አይነት ሬና በወገስና የሌለ አባያቆስ ወዴት ተገኝቶ እሱ የሐዋርያትን ነገር ይዟል በቅዱሳን አይን ነው እና ደግሞ አንዳንዴ ያደላቸው የሚያየው ስላሉ ምን ይመስላል ማርያም እንዴት ነው ጭንቅ ጭንቅ ነው ታሪላቸው ምጥ ነው የሚሆነው ለመናገር እንደዚ ከዚያ ማረግ የደረሱ ማለት ናቸው የማረን መድሃኒያለም እንግዲህ ቅዱስ ጳውሎስ በአንደኛ ጢሞቲዎስ ምዕራፍ አንድ ቁጥር 12 ላይ ምን እንደሚል እስቲ ስሙት እንስማው ያ ታላቅ ቅዱሳ ሃዋርያ ያጸና አፀናኝን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን አመሰግነዋለው ይላል አፀናኝን ለመልክቱ ሾሞ ታማኝ አድርጎኛልና እኔ ቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳያች ተቃዋሚም ስሆን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረኩት ይቅር አለኝ የእግዚአብሔር ጸጋው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ከማመንና ከመውደድ
ጋር በኔ ላይ በዛ ነገሩ የታመነ ነው። ሁሉም ሊቀበሉት የሚገባ ነው። እየሱስ ክርስቶስ እኔ መጀመሪያ የሆንኩ ሃጣን ሊያድን ወደ አለም መጥቷል አለ። አያችሁ የሀጣን መጀመሪያ ማን ነኝ አለ? ከሀጣን አድነኝ ስንል ለዚያ ነው አንድ ደግ ሰው ጋር እያወራን ጌታዬ ከክፉ ሰው አድነኝ ብዬ አልኩኝ እ ዋናው ክፉ ሰው እኔ አይደለሁ ከራሴም አድነኝ መጀመሪያ ከክፋቴ አድነኝ ከሃጥነቴ አድነኝ ነው አያችሁ ርእሳችን ምንድን ነው ከሃጢአን አድነኝ ነው አይደል? ከሃጥነቴም አድነኝ ከራሴ ከከፉነቴ መጀመሪያ ከልቤ ክፋት ከአንደበቴ ሃሴት ከሰውነቴ የበደል ኃጢአት ብያችሁ ልፈው አድነኝ ብለን መለመን ይገባናል። እግዚያብሄር አምላካችን በቸርነቱ ይማረን አሜን ዛሬ አባታችን አቡነ ፊሊስ የደብረ ሊባኖሱ ደብረ እንቁ ደቡብ ጎንደር ላይ
አርፈው የተቀበሩት የደብረ ሊባኖስ ሶስተኛ በመምኔት 28 ዘመን በመምህርነት የኖሩት ሰማዕትነት የተቀበሉ የተሰደዱ ብዙ ግፍ የተቀበሉት ጻድቅ አቡነ መርሃ ክርስቶስ ጻድቁ ዛሬ ነው አፍልሰው መጋቢት ሃያሶስት ቀን ከደብረ እንቁ ደብረ ሊባኖስ አስገብተው መልክ ተደርሶላቸው ገድል ተጽፎላቸው ናቸው። ሰማዕት፣ ጻድቅ፣ ኤጲስፖስ ተብለው የሚከበሩ ኢትዮጵያዊ ቅዱስ ናቸው። ሃዋርያ ናቸው። ደቅ ሃዋርያ፣ ገዳማዊ ሰው። እንግዲህ የሁሉንም በረከት እግዚያብሄር ያሳድርብን። ዛሬ ለመጀመሪያው ጊዜ በሰሙነ ህማማት በጥን ሰሞነ ህማማት በጌታችን ላይ ክፉ ምክር አይሁድ ለመጀመሪያ ጊዜ በቤተፋ የመከሩበት ነው። መድሃኒአለም ከክፉ መካሪዎች ያድነን። የዳዊት ሃብቱ የቅዱሳን በረከት ይደርብን። ነገ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ጽንሰታቸው ነው ያው አብይ ጾም ስለሆነ ውደት አይኖርም ቅዳሴ ግን በየስፍራው ይኖራል አሁን
ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የጽንሰት በዓላቸውን እግዚያርያ ጸጋ ዘአብ እናስባቸዋለን እንግዲህ ያው አባታችን የምዕራፍ ቅዱሳን አደባባይ ተከለ ሀይማኖት አስተዳዳሪ ናቸው እ ሌላው ሰው በሙሉ ስም ቅጥል እያወጣ እንደ በሚሆንበት ጊዜ ጉባኤያችንን ራቀብኝ ሰአት መሸብኝ ሳይሉ በተመቻቸው ሰአት የሚመጡ ናቸው እና ደብሩ ቅርሱን ጠብቆ ለመስራት በታወቁ ባለሙያዎች የቅርስ ባለሙያዎች ዲዛይኑም ሁሉም ነገር ተሰርቷል ያንን አንድ ቀን እንለጥፍላቸዋለን በሚለጠፍበት ቦታ ላይ ደብሩ ህጉን ወጉን ስርአቱን ጠብቆ እንዲሰራ እንደው በቀደም እዛ የገሪማት አፈረን መቃብር ተመልክቼ እንዲካሁን ሳይዞርልኝ ብዬ ገርሞኛል እንግዲህ የገሽ ገሪማት አፈረ መሪጌታ ገሪማት አፈረም በኋላ በነበራቸው ማረግ 100 አለቃ ገሪማት አፈረፋል ፊት ለፊት እንደምታውቁ ቤት አላቸው ወይም ደግሞ በአደባባይ ተክለዋ በዚያ በጀርባው
ማለት ነው። እና ብዙ ጊዜ ፊት ለፊታቸው አንጻሩ ለሩፋል ይመስላል እና እሳቸው እዚያ ተቀብሮ የአቡነ ገሪማ ታቦት ሲገባ ከገባ ብዙ አመቱ ነው አይደልም? እና ጥሩ ነው አንዳንድ ጊዜ ሲገጣጠም። አንድ አመቱ 11 አመቱ እንግዲህ አዎ እና እሳቸው ገሪማ የቀድሞ ሰው ስም ሲያወጣ ዛሬም እኮ ገሪማ የሚባል ሰው ብናውቅ ብናገኝ ደስ ይለኛል ያስፈልጋል እኮ ስም አይደለ ገሪማ እ እንደውም ሰሞኑን አንድ ሰው አትናሲዮስ ብዬ ስምህ ስም ላወጣ ነኝ። አትናሲዮስ አታስታውስም ያ እ ትሁት ሆኖ ሄዶ እግር ያጠበው አባል መፍሪያን ዘንድ የጥቅምቱ አዎ አትናሲዮስ ምንድን ነው ትርጉሙ አለ። ትርጉሙማ እንደኛ ነቅ ንፁህ ጥሩ ምንጭ ንጹሃ ይለዋል እንደ ውጪ ክርስቲያኖች ደግሞ አትርጓጎም ህያውዘ
ይመውት ይለዋል የማይሞት አትናቴዎስ አትናሲዮስ በነገራችሁ ላይ የቋንቋ ተፋልሶ ነው እንጂ ተመሳሳይ ነው ያዝ አጥበቅ አጥበቅ የሚል ምልክት የለም በዜማ አጥበቅ ነው። ቸሩ መድሃኒአለም ሁላችን በቸርነት ይማረን ለምስጋና እንነሳ ስብሃት ለአብ ስብሃት ለወልድ ስብሃት ለመንፈስ ቅዱስ ስብሃት ለአብ ስብሃት ለወልድ ስብሃት ለመንፈስ ቅዱስ ስብሃት ለአብ ስዓት ለወልድ ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ አብስ ለግዝነ ማርያም ድንግል አምላክ ለግዝነር ድንገል ስብሃት ለመስቀመስ በመረቱ ይዘረን አመዳም እያስተፍረን ነው ለሰቦ ስሙ ያንቃኸን ታነባ አምልኮቱ ያዝና ዘነም አይጸሎት ሁሉንም ቅድመ ምንበሩ ለጊዜም ለዛነ ዘንብስተም ዘየነዘዋ ወደዘርነት ቅዱሳን መላወጡ ለእግዚአብሔር እግዚአብሄር ለሁኑ ድንገል ለመስቀሉ ክቡር ተአኮት ይሰባ ስሙ እግዚአብሔር ወተት በሁሉ ጊዜ በሁሉ ሰዓት ስብሃት ለአብ ወሎ
መንፈስ ቅዱስ ይዘህ ዘልፈኔ አለም አሜን አብሎ አብሎ አውሎግ በይንተ አብ ወሎ መንፈስ ቅዱስ አቀበጡ ጉልቁ ለወረዱ ለሰባቸው ድረስ ለነደደባቸው ለረዱ ለተራዱ ለዘከሩ ላዘከሩ እግዚአብሄር ማርያም ድንግል ቅዱሳን ለጠሩ እግዚአብሄር በቅዱሳን ይሰብልን ጸሎተነ ማርያም እንበል ሰላም ለኪን ሰግን ማርያምን አስበቋኪ ማርያናዊ ተማሪ ጸበች በይንተን መኪያው ማህበረም ድንግል ባረከተ ማርያም ድንግል አምላክ ታዩነፍታ መንፈሴ አምላክ መዳኒስ መሬመቱ አቶ ቅዱስ ወሳኔ ትውልደውለህ ለመመዘውልየን መናብርት ሆኖ አይበለቱ አስገብ በረከቱ ለሩባን ወፍነው ለቡና ተወክፈው ለእስራኤል ቆልቦት ዘከረቢ አበባን ለአብረሃሙ ዘርአለም ቅድስና ንጽህነግጥ ነፍት ማይሰሪው ለሰይጣን ሙሉ መድለተ ብርሃን ኦ መዝገበ በረከት መዝገበ ቅዱሳት መዝገብ ንጽ መዝገበ ረራ ይወት ባረክ በእርዮኪ ከመባረኪዮሬ ፍቁርኪ በበረከት ከተወልድ
በአወስ ቅዱስ ስብሃት ለአብ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ለአለሙ ለአለም አለም ነቢ ዳዊት ንጉ እስራኤል በአለ መዝሙር ስናይ ወጡ መቃል የነገሩ ፍቃሉ አምሳል ከመሰበው ለእግዚአብሔር ከመድሳ ማርያም ድንግል እንዘር ወልት ድንግል አምላክ ማእመንት አሊተ ምህረት ሰአ ክርስቶስ ይለነ ቅድስት አድነዘን አብይት ለእንደስ መካከሉ ወስረባይ ለመላክ ወጥራ በሁሉ ጊዜ በሃይለ መስቀል መስቀል በእንታር ወበቁ ወበንተ እስራኤል ቅዱስ ተሳቀረ ጊዜ ኪዳነ ባንከፍቱን ሳህለቀ መሃርኪያዘ ወር ተግባርከታ ማርያም ዮሐንስ ሁሉም ቅዱስ ርድ አነወጥረ ሃይለ መስቀል ጌታነው ጸሃዬ ጸደየነ ባደቅህን መአልተምሊነ አንተ እግዚሃቅም አሉ ምዝነናግ ወይን አምላከ ሰላም ጠራዳ ነፀር ሰላም ወልድ ምስለግደና ወይነ አምላክ ሰላም ተድሃነ መስቀል በመቀልከ ባርከን መርቆር አበቁልና በጅዳን በኪዳን ተማዘን
አብዬ አበቁልና በኪዳን በኪዳን ተማጸንጻ መስቀልህና በኪዳጅ ባህርነ ተማዘን ወላመኩ ጸሎታችንን አስተውቆታችንን ልመናችንን ተቀብሎ ለአለም ምህረቱን ለአለም ቸርነቱን የላክልን ወርሃ ጾሙን በሰላም አስፈጽሞ ለብርሃነትን ሳየው በህይወት በሰላም ያደርስልን ማህበራችንን ዝክረ ቅዱሳንን መምህራችንን ገብረ መድህንን ይጠብቅልን ከነገረኛ ከበደለኛ የሰውረን በሩቅም በቅርብ ሆነው በዚህ ጸሎት የሚጸኑትን በያሉበት ሁሉ የቅዱሳኖቹ በረከት ይድረስን። ሰላም እንደዋለ ሰላም ያሳድረ በሰላም በሂወት ለመገናኘት ያብቃል ወርሁ ዘመኑን ይባርክልን አዎ በሰማያት አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደል መንግስትህ ተምታ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር የእለት ምግባችን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም አቤቱ ወደ ፈተና አታግን ከገባ ሁሉ አድነን እንጂ መንግስት ያንተ ናትና ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም
ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሃሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊነት ሰላምታች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ ብርክት ነሽ የመሰሬ ብሩክ ነው ጸጋ ተመላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ለልብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከእንደታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርና ምረት እንለምኚልን ሃጥታችንን ይቅር ይለን ዘንድ ለዘላለም አሜን ይፍታ ወይድ ያን ያስተስር ጊዜ አምላክ ነው መድሃኒያ ዘርያተ አለም እስራኤል ሃጢያተ ዘገባ ስከዜ አበካት ዋይነ ዲያቆናት አግበር አይማት በበስምህ ክሙ ኩኑ ፍጡሃነ ክሙ ድል ለመንግስተ ሰማያት እግዚኦ መሃረ ታነቱን በዛ ለፈስር ወበዝ ይመስቅበት ሆኖ ፍቶሃን ማጥያት ማርያም መሃረስ አንተ ሰላም እግዚአብሄር እየሱስ ቅዱስ ሃጥያት ኩሉ ማይሰራ ይብታው ከዚህ ማህበር
እንዳልቀር ሁላችሁም ጸሎታችሁ ይሁን እኔ በጣም የጠበቀ እና የተጫጫነ ስራ ኖሮብኝ ካልሆነ በስተቀር ያው ማህበሩ በአይምሮዬ ምንም ተለይቶ አይታወቅም ጸሎታችን በ17 ጊዜም ዝቅረ ቅዱሳንን ጠብቅልን ያውርሱ ጸሎት ያሉትን አስብልንም የምንለው እናንተንም እናንተን መስለው ከየትም ቦታ ሆነው ጻድቁን የሚያስቡትን አመት እስከ አመት በ17 ያው በዝክረ ቅዱሳን ስም ነው እሚጸለይ በዝክረ ቅዱሳን ነው በዓሉ ሙሉ በሙሉ ተከብሮ የሚያልቀው በዚ ስም ነው አንዲት ልጅ አለሽ የናንተ ትመስለኛለች ሙሉ ዝግጅት በይዜም እያዘጋጀች ትመጣለች አሁን በዚህ በቀበሌ 18 ነው አጋጣሚ ይሄን ያህል ዘመን እያገለገለሽ ያው ስሟን ሮተስ በስላሴ መጽሐፍ ስሟን ነው እንጂ ያለ ስሟን ስለማላውቀው እና በያላችሁት ይጠብቅልን ከዚህም ያለነው በሩቅም ሆነው ይሄን ማህበር የሚያስቡትን
ሁሉ በዚህ ማህበር ተማምኖ በዚህ ጸሎት እንድናል የነዚህ ሁሉ ቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህራችንን መምህር ገብረ መድን ይጠብቅልን ክፉ ያሳየሁት በእውነት ይሄው ሁሉ ቅዱሳኖች ሁሉ ይሄን ሁሉ ተከላክለው እግዚአብሔር አግዟቸው አሳልፎታል ስወትም ይሄን ሁሉ አጋንን ተከላክለው ፍጻሜ ህይወትን ያሳየን እግዚአብሔር ይባርክልን። እግዚአብሄር ይስጥልን አባቶቻችን ሲሉ ትሰማላችሁ አደለም እ እንኳን ካህን እና የካህናት በላይ ሆኖ ደብር የሚያስተዳድር አባት ይቅር ሽማግሌ ባጠቃላይ መረያ አሳጣን ሲባል ሰምታችሁ አታውቁም አዎ እና በእውነቱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ልጆቻቸውም ቢሆን ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉ ናቸው እኔ ግልጹን የምነግራችሁ ነገር ይኸውላችሁ የሆነ ነገር ወይ በጎ ቃል ተናግሪያቸው ምናምን አይደለም ታስታውሱ እንደሆነ በህይወቴ እንዲያው ፊት ለፊት ተናገርከው ተባልክ
አንድ ጊዜ ጉባዬ ላይ ታስታውሳላችሁ ሞባይል ጮህ እንደዛ እሳቸው ትክክል ነበሩ ያደረጉት ነገር እኔ ግን ተናግሬያለሁ ኋላ ያን ያኳስማቸውም ገርሞኛል ይገርማል ምክንያቱም በወቅቱ አፌ የታወቀ ነገር ነው ሰው በምን ይጠላልሃል ብትባል በአፌ ነው እና ደሞ እኔ ለአፌ ለእግዚአብሔር ነው እንጂ ለሰው አልተጠበ ችግሬ እሱ ነው። አሁን በቀደመም እዚያ ነበር መጽሃፍ ግምገማ ላይ እንዲያው እየሰደብክን ነው እንጂ እኮ የምታቀርበው ነገር ጥሩ ነበር አለኝ አንዱ እና አይ እንዴት ይሁን እንግዲ ደሞ ይቅርታ እየጠየኩ ነው የተናገርኩ አይደለም ስርአት እንዲስተካከል አንዳንዱ ነገር የጥንት አባቶቻችን ዉፊት እንዳይጠፋ እኮ ነው አሁን አስቡት አሁን በተለይ ጎንደር ይሄ ሁሉ ሊቅ ኑሮ አልፎ እውነቴን እኮ ነው አባቶቻችን ምን ይላሉ
አንተ አባቶችን ካላዘክ አስከርክ አንተን የሚያዘክርህ አይገኝም። እኛ ነገ ከነገ ወዲያ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረ የሚለን ነገሌ ነበሩ እኮ የሚለን ምንም እንኳን ለዚያ ለመባል ባንበቃም እንኳን እንደዛ የምንፈልግ ከሆነ ታላላቆቻችን እናስባቸው። አሁን ሰሞኑን የስድሳ መምህራን ዝርዝር እለጥፍላችኋለሁኝ ስድሳ መምህራን የጎንደር ብቻ አይደለም ብዙ ናቸው በመቶ የሚቆጥሩ ናቸው ግን በጎጃም በጎንደር በሸዋ በወሎ ከነበሩት ስድሳዎችን መርጬ እለጥፍላቸዋለሁ እና ምክኒያቱም አይርፍ እንድንል ያስፈልጋል የብዙዎቹ በመጠሪያስ ክርስትና ስማቸውን አናውቀውም የጥንት ስለነበሩ በምን እናገኘዋለን አንዳንዶቹ ብቻ ነው እንጂ የሊቃውንት የክርስቲ ስማች የጥንቶቹ ከ200 አንዳንዶቹ ከ600 አመት በፊት የነበሩ ናቸው እና እዳ አለብን በተለይ ጎንደር ጎንደርን ጎንደር ያሰኘ ምንድን ነው እነዚህ እኮ ናቸው እነዚህ አባቶች እኮ
ናቸው ሊቃውንት እኮ ናቸው አስቡት እስቲ አሁን በቀደም አለቃ እንግዳ ወርቅ ስልሰማችሁ አይደል እዛ የነበራችሁ እ መልካም መስቀል እሳቸው የደረሱት ጠፋ ታቃለች መጨረሻ ምንድን ነው ያደረገው ምን ነው የት ነው የገባው? እ ያ ሁሉ ሊቀ እውነቴን ነው እኔን ለማርያም አሁን እማይገላ ነሽ ሰው እማይገላ ታውቃላችሁ እሚቴ የገላ ነሽ አይነስወራ ቅን የገበሬ የ ላለዋ የሳቸው ልጅ የእንት ሃይለማርያምስ ኤንታይ ማርያም እድሜው በአጭር የቀረው በኤንታ ዶክተር አየለ ጉባኤ ውስጥ ከነበሩ ከዋክብት አንዱ የነበረ ኤንታይ ለማርያም ስንት ነበሩ ብዬ ነው እና ያንን ማዘከር ይገባል ምናልባት ከ25 ከ27 ባለው በአንዱ ቀን እንለጥፋለን ለማስታወስ ያክል የሚቀጥለው ዝክረ ቅዱስ ዳዊት ከ23 በፊት ከሚያዝያ 23 በፊት ሚያዚያ
ስድስት አለ ትንሳኤ በተከበረ በሳለስቱ ማለት ነው ማክሰኞ ሚያዝያ ስድስት የቅዱስ ዳዊት ልደቱ ነው ስለዚህ ሚያዝያ ስድስት ጉባኤ ይኖረናል ማክሰኞ ነው ቶማስ ወረሃ ሚባል የለ ከማይዶት ቀጥሎ ያለው ቀን ነው ስለዚህ እሱን ላስታውሳቸው እወዳለሁኝ ሌላውን ስለ ህማማለዉ አርብ ጉባኤ ስላለን እሱ ላይ ይቀጥላል የቅዱስ ዳዊትን ነገር ለማስታወስ ያክል ነው። እግዚአብሄር አምላካችን እርሳቸውንም ሁላችንም በእድሜ በጤና ይጠብቀን እ ላሰናብት እና የምትቸኩሉ እንድትሄዱ ሌሎቻችሁ ጋር ግን አንዲት ወረብ እንሞክራለን እንቅፋት ሳይመታ ንሾ ሳይወገን ሃጢያት ሳይሰለጥንብን በደልም ሳይገዛን የብርሃን መላእክት በፊት በኋላ በቀኝ በግራ እየጠበቁን ለጊዜ ወደ ቤታችን ለፍጻሜው ተስፋ ወደ ምናደርጋት መንግስተ ሰማያት ከተከፈተች ገነት ከተነጠፈች እረፍት ከአባቶቻችን እርስላችን በሰላም ያድርሰን በሰላም
ያድርሰንትኩሉ መሄድ ትችላላችሁ አለያ ዝማሬ ዳዊትን የምትለውን እንዘምራለን የምትቸኩሉ ግን መሄድ ትችላላችሁ እቀኝ አዎ እሱንም ሌሎቻችሁም ካላችሁ በቃ ጨርሰናል ዝማሬ ዳዊት ታኮ አርዴትን ቅዳሴ መላክትን ዝማ ማሬ ዳዊትን ታልኮ አርዴትን ቅዳሴ መላእክትን የተቀበልከ አምላክ የተቀበልከ አምላክ የተቀበልከ አምላክ የተቀበልከ አምላክ የኛንም ዝማሬ ተቀብን የተቀበልከ አምላክ የተቀበልክ አምላክ የተቀበልከ አምላክ የተቀበልከ አምላክ የኛንም ዝማሬ ተቀበል ሰላምን አሜን