[ጭብጨባ] Paris R [ሙዚቃ] [ጭብጨባ] እግር ኳስ የሁለት ግማሾች ጨዋታ ነው። በኤምሌት ከተሸነፉ በኋላ ሚካኤል አርቴታ እንደተናገረው የአርሰናል እና ፔስጅ ጨዋታ ግማሽ ገና ይቀራል። እውነታው አንደኛው ግማሽ መድፈኞቹ ቆስለው መጠናቀቁ ሁለተኛው አጋማሽ ግን የግድ አርሰናሎች መሆን አለበት የፓሪስ ደማቅ ብርሃኖች ደብዘዘው የመድፉ ድምጽ ጎላ ብሎ ካልተሰማ አርሰናል የዚህ አመት መልካም ነገር ሁሉ በባዶች ይጠናቀቃል አርሴናል ማንሰራራት አለበት አርሰናል ሬውንት አዳም ማሳካት አለበት። ለቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሲል ብቻ ግን አይደለም። በጽናት ለሚደግፉት እልፍ ደጋፊዎቹ ሲል እየተቃረበ ለሚሰታቸው የመክሸፍ አመታት መዳን በከፍታም በዝቅታውም ለተሰለት ከፍ ያሉ የድጋፍ ድምጾች ጥልቅ ፍቅር ይዘው በመላው አለም ጥቃ ለጠበቁ የክለብ ተከታዮች ሁሴል አርሴናል የሚያድነውን ወይም ቢያንስ
ለዚህ አመት የሚያስተቻቸውን ምላሽ መስጠት አለበት። እግር ኳስ የሁለት ግማሽ ጨዋታ ነው እርገጥ። ፓሪሶች ለንደ ላይ ግማሻቸውን አሳምረው በደማቅ ከተማቸው የፍጻሜ ትኬታቸውን መቁረጣቸውን ለማረጋገጥርን መውረደው ተነጋግተው ይቀርባሉ። አርሴናል ስለማሸነፍ ብቻ አይደለም። ሁሌ ወደ ተራራው ጫፍ ሲጠጋ ጉልበቱ ሸብረክ የሚልበትን ምክንያት ተራ ለማድረግ በፓሪስ ሰማይ በደማቋ ከተማ ድምጹን ከፍ አድርጎ ማሰማት አለበት። ይህ አርሴናል እንደዚህ አይነት ምሽቶች ያልደረሰ የሚለውን የትች ድምጼ ማዘጊያ የመጨረሻ የዘጠና ደቂቃ እድል ነው። አለሁ። ማለት በራስ ላይ የማመን ትግል በእግር ብቻ ሳይሆን በልብ በመንፈስ ለታሪክ የሚደረግ ጨዋታ ለመድፈኞቹ በሜዳቸው ቆስለዋል በኤስጂ ደግሞ ደጋግሞ ጎል አስቆጥሮ በኖስሉ ደግሞ ተባብሯቸዋል በኡቡ ፓርክ ደፕሪንስ እያሳዩት ባለው ወቅታዊ አቋም መውረድ በኤንዲኬ
ቡድን በስለት በመጀመሪያ ጨዋታ ሽንፈታቸው የተነሳ መድፈኞቹ ለፍጻሜ የተሰጣቸው ግምት ቀንሷል ግን ያላቸው አንድ አማራጭ ሁሉን ረስተው ማንራት ሬውን ታዲያ ብቻ ነው የመድፉ ብቸኛ የመዳኛ መንገድ የፓሪስ ደማቅ ብርሃንን አደብዘው በአሸናፊነት መጮህ ብቻ የአካል ሆነ አብቅቶላቸዋል ቢያንስ ለዚህ አመት በሲጂክ አርሰናል ፓርክ ደፕሬንስ የሚጠበቀው ምሽትቦን [ጭብጨባ] ዳሰሳን ታክስ [ጭብጨባ] ፓሪስ ሲቲ ኦፍላይ የፍቅር ከተማ የታሪካዊ ሰዎች ከተማ ብዙ ስያሜዎች ቢኖሯትም ተወዳጅ እግር ኳስ ክለቧ ወደ አውሮፓ ግናና ውድድር ክብር ባለመቅረቡ የተነሳ ሁሌ ትቆጫለች በተለይ ባለፉት 13 አመታት ጠንካራ አቀድ ከፍተኛ በጀት ብዙ ሙከራ የማያቋርጥ ለውጥ ይሄንን ዋንጫ ለመሳደርጋለች ባለፉት ስድስት አመታት ደግሞ አራተኛ ግማይ ፍጻሜ ደርሷል ፔኤስ ጂኝ የዘንድሮ ቡድን
ግን እንደዞዎች እምነት ይለያል አጀማመሩ ደካማ ቢመስልም በውድዱ በተለይ በእንግሊዝ ክለቦች ላይ በተከታታይ ያሳየው ጭካኔ ፔስጅን ወደ ፍጻሜው እየመራው ነው ሉይሴ ኢንዲሪኬምስ ላይ መድፈኞቹን ባላስቡት መንገድ በብልጫ ወሳኝ ድል ወስዶ የመጀመሪያውን ግማሽ አጠናቋል በአመቱ ከጫና ጋር በየአመቱ ዋንጫውን እንሰማለን ከሚል ህልም ጋር ደጋግሞ ደግሞ እየቀረበ የሚከፈው ፒኤስጂ በዘንዶ ቡድን ግን የተለየ ሆኖ ቀርቧል። በእውነተኛው ጊዜ ደርሷል ብለው ፓሪዝያኑ እንዲያምኑ ያደረገ የተዋጣለት ቡድን ሆኖ ታይቷል። የመሃል ሜዳውን ጭ አሳልፎ የማይሰጡ ታምረኛ አማካዮች የተቀናጀ ተከላካይ ብዙ ሆኖ የሚታይ ግብ ጠባቂ የተጋጣሚን መከላከል የሚያሽመድምዱ በግል ከፍ ያለ ክህሎት ያላቸው የፊት መስመር ተሰላፊያዎች የሚኒክን ፍጻሜ ጉዳይ ለማረጋገጥ የሚያስፈራው የድጋፍ ድባብ ጋር ከመድፈኞቹ ፊት ይቆማሉ።
የራሳቸውን ጥያቄ ለመመለስ የመድፈኞቹን ቀስም ለመስበር የትኛውንም የማጥቃት ሳጥን ይከፍታሉ። [ሙዚቃ] ፋዊሳ ፋዊሳ ቻምፒየንስ ሊጉ ወደ መጨረሻው ሲቃረብ የእግር ኳስ ፉክክሩን የጦር የሚያደርጉ ምክንያቶች ከኳሱ ውጪ አብሮ ይመጣሉ። ትንሽ ስህተት ትልቁን ዋጋ ታስከፍላለች አንዴት ከየት እንደምትመጣ ያልተግ የተገመተሽ ጥንካሬ የጨዋታውን እጣ ፈንታ ትቀይራለች። ትንሽ ብልጫ አስተማማኝ አይሆንም። ሜዳ ጠንካራ ደጋፊ ለማሸነፍ የመጨረሻው ምሽግና መተማመኛ መሆን አይችሉም። እናም ትግል የሚበረትበት ማንነት የሚፈተሽበት ፍልሚያ እንመለከታለን። አርሴናል ከፓሪስ በአንድ ለባዶ ብቻ የተጠናቀቀው ጨዋታ ስድስት ጎል ያስተናገደው የባርሴሎና ኢንተር ሚላን ቁጭ ብድግ ያደረገን ትነቅነቅ የመልስ ጨዋታዎቹ ከመጀመሪያው በጥፍ በጉጉት እንዲጠበቁ ያስገድዱናል። አርሴናል የመመለሻ የሪሞንት አዳ መንገድ ያገኛል። ወይስ ፔኤስ ኤምሬት ላይ የጀመረውን ዳንስ በደጋፊ
ፊት አጠናክሮ ይቀጥላል። ዶልዮ ዶልብ ፋሊሳ ጀማ ፒኤስ በአርሰናል ምረብ ላይ ጎል ያስቆጥረው ገና በሶስተኛው ደቂቃ በኦስማን ዴምቤል አማካኝነት ነበር ከፊት ያሉት ስድስት ተጫዋቾች ፍጹም በማይጎረብጥ መልኩ ቦታ እየተቀያየሩ አርሴናሎች 25 ደቂቃዎችን ከጨዋታ ውጭ እንዲሆኑ አደረጉ ኋላ ትሮሳርድ የፓሪስን የጨዋታ ጀማመር እንዲጫን ወይም ፕሬስ እንዲያደርግ ማደጉን ትቶ ኦዴጋርድ ያንን ሚና እንዲወጣ አሽራፍ ሃኪሚን ጋብሪል ማርቲን ማርክ እንዲያደርግ ትሩሳርድ አስፍቶ እንዲጫወት በማድረግ ሚካኤል አርቲታ ፓሪስን ለማቀዝቀዝ ሙከራ አደረገ። ኖሜንዴዝ በሳካ ጫና እንዲደረግበት የአርሴናል አማካኝ እና ተከላካይ በራይስ መሪነት የፓሪስን ድንቅ የመሃል ሜዳ ሽርሽር እንዲገታ መድፈኞቹ ታገሉ ግን ለአርሰናል እቅድ ሁሉ ፔኤስ መልስ ነበረው አሁን በዚህ ጨዋታ ባለመኖሩ ብዙ ያጎደለው ቶማስ ፓርቲ
ይመለሳል ምናልባትም የጡንቻ መሳብ ጉዳት ያጋጠመው ኦማን ዴንብሊ ካልተሰለፈ አርሴናል በፓርክ ደፕሬንስ ትልቅ እድል ይኖረዋል የሚሉ ግምቶች አስቀድመው እንዲሰጡ ሆነዋል [ሙዚቃ] ሆኗል አርሴናል ቶማስ ፓርቲን ሲያገኝ የዴክላን ራይስን እና የሚካኤል ሜሪኑን ግልጋሎት ከመጀመሪያው ጨዋታ በተሻለ ማግኘት የሚቻሉን ጉዳይ እንደ አንድ ጠንካራ ጎንም የሚያነሱት አሉ። ከዚያ ውጪ ሁለቱም ቡድኖች የቆመ ኳስ አጠቃቀማቸው ጥንካሬ እና ድክመትም ያለበት ነው እና ጨዋታው ከዚህ በሚነሱ ኳሶች ሊወሰን እንደሚችልም ቅድመ ግምቶች ይቀመጣሉ። አሉ አርሴናል በቻምፒየንስ ሊግ ብቻ ዘንዶ 26 የቆሙ ኳስ ሙከራዎች ተደርገውበታል። ወደ ፓሪስ ከማምራታቸው በፊት ከበርንዝ ጋር በተደረገው የፕሪሜር ሊግ ጨዋታ ደግሞ ለሽንፈት የዳርጎ ሁለት ኳሶች ተቆጥሮበታል። በመጀመሪያው የቻየንስ ሊጉ የምሬት ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ
ማርኪኒዎስ ዴቪድ ራያ የፈተነ ሙከራ ከቆመ ኳስ አድርጓል። በተቃራኒው ፒኤስ 28 ሙከራዎች ከቆሙ ኳሶች በቻምፒየንስ ሊግ የተደረገበት ቡድን ነው። በኤምሌት ስም ሚካኤል ሜሪኖ ከቅጣት በተላከሽ ኳስ ጎል አግብቶባቸውም ነበር። በኋላ በባሩ ውሳኔ የተሻረች እንጂ ሁለቱ ቡድኖች በኤምሌት ጥቅምት ላይ ሲጫወቱም ቡካዮስካ ቀጥተኛ ቅጣት የምትጎል ፓሪስ ላይ ማስቆጠሩ አይዘነጋም እናም በዚህ አቅጣጫ የሚደረገው ትግልም ምሽቱን የመወሰን ሚናው አይነቅም [ጭብጨባ] Rice rice absolute rocket kick ar le go from rice arenal le go first time what aant [ጭብጨባ] አርሴናል ሪያል ማድሪን ባልተጠበቀ የአምስት ለአንድ የደርሰው መልስ ውጤት ካሸነፈ በኋላ በኤስጂ ከማዲድ ቀለል ያለ ተጋጣሚ ይሆናል በሚል በራስ መተማመን ባረበበት መንገድ ድባብ የተደረገው
የመጀመሪያ ጨዋታ ለመድፉ መጥፎ ውጤት ይዞ የተጠናቀቀ ነበር ዘንድሮ ብዙ ሳይነገርለት በጸጥታ ወደፊት የመጣው ፔኤስ ለባለንዶር ሽልማት ከፍተኛ እድል ይዘው ከሚገኙት ኮከቦች አንዱ በሆነው ዴምቤሌ ግብ አስቆጥሮ ትልቅ እድል ለፈጻሚ ይዞ ወጣ ከ19 አመታት በፊት አርሴናል ብቸኛ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ጨዋታውን በባርሴሎና በደረሰበት ሽንፈት የተጎናጨበት ስታዲየም እንደገና ወሳኝ ምሽት በዚያቸው ከተማ ያከናውናል መድፈኞቹ ድሉም ሽንፈቱም ብዙ የሚባልለት ጨዋታ በቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ፍጹም በማይረሳት ከተማ ፓሊስ በስታዲየሙ ፓርክ ደፕሬንስ ከአመታት በኋላ ይጫወታሉ። ይሄኛውን ወሳኝ ፈተናስ እንዴት ይወጡት ይሆን? [ሙዚቃ] [ጭብጨባ] [ሳቅ] [ጭብጨባ] [ሙዚቃ] [ጭብጨባ] [ሙዚቃ] ፒኤስ በስ አስበርግ በተሸነፈበት ጨዋታ 10 የመጀመሪያ ተሰላፊዎቹን ከጃወነ ኤፍኤስ ውጪ አሳርፎ ነበር በሳምንቱ መጨረሻ ወደ
ሜዳ የገባው አርሴናል በአንጻሩ በብርን በተሸነፈበት ጨዋታ ዋናውን ቡድን ከሞላ ጎደል አሰልፈዋል። ሌሎስ ኤንድኬ ታዲያ ከቻምፒየንስ ሊጉ ወሳኝ ፍልሚያ በፊት ሁለቱ አሰልጣኞች እንዴት የተለያየ መንገድ መረጡ ተብሎ ተጠየቀ? ሚስተር አርቲታ የሚሰራበት መንገድ አለው። ሚስተር ኤንሪኬም የራሱ የተለየ መንገድ አለው። የትኛው የተሻለ ነው የሚለውን እኔ አላውቅም ብሏል። ብዙ የኳስ ተመልካቾች ግን የአርቲታን መንገድ ተችተዋል። ሚካኤል አርቲታ ቻምፒየንስ ሊጉ ላይ ትኩረት ማድረጉን ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ እንደነበር እና የሽንፈቱ መጠን ጠባብ መሆኑን በመግለጽ በፓርክ ደፕሪንስ ውጤቱን ለመቀልበስ እንደሚጫወቱ ተናግረዋል። አርሴናል ልክ ፓሪስ ሴንት ጀርመን አደረገው በመጀመሪያዎቹ 15 20 ደቂቃዎች ውስጥ ከሜዳ ውጭ ጨዋታውን እኩል የምታደርገውን ጎል ካስቆጠረ ነገሮችን መቀልበስ ይችላል። ፓሪስ ጎል የሚያገባው
ከሆነ ግን ነገሮች ይከብዳሉ በአጠቃላይ ግል አርሴናሎች ውጤቱን መቀልበስ የሚችሉት ውጤት ይመስለኛል [ጭብጨባ] [ሙዚቃ] [ጭብጨባ] ያለው hit theutomated offside system Melሎ ፓሪስና ክለቧ ለአመታት ለለፉበት የአውሮፓ ክብር የተሻለ እድል ይዘው አርሴናልን ይጠብቃሉ። እጅግ ከባድ አቀባበል ለመድፈኞቹም ያደርጋሉ። አሉ ለዋንጫው ብዙ አልመዋል ብዙ አውጥተዋል ደጋግሞ በሌሎች ክለቦች ሬሞን ታዳሱ በልብ ሰባሪ ሁኔታ መጥፎ ምሽቶችን ተመልክተዋል አንብተዋል ባርሎና ሪያል ማድሪድ ማንቺስተር ዩናይትድ ባየር ሚኒክ ፓሪስን አስለቅሰዋል ቀጣዩ አርሴናል እንዲሆን አይፈቅዱም ከ 1993 የኦሎምፒክ ማርሴ ድል በኋላ የቆመውን የፈረንሳይ እግር ኳስ የማሸነፍ አደራ ጭምር ይዘው አርሴናልን ይጠብቃሉ የጀመሩትን ለመጨረስ ይፋል ይለማሉ። ራስ ወዳድነትን አትፍቶ ቡድን የሰራውን በጸጥታ የሚገሰግሰውን በሜዳ ላይ የሚናገረውን ስፔናዊ መሪያቸውን
ሉይስ ኤንሪኬን እና ቡድኖን በተለየ ሁኔታ አምነዋቸዋል። አውሮፓን ለመውረር ትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛው ቡድን የዘንድረው ነው ብለዋል ፓሪዝያኑ። ከፈጻሚው ጥቂት ርቀት ላይ ናቸው። ደማቋን ብሩሃን ከተማ በድል ለማድመቅ ለንደን የጀመሩትን መንበራቸውን ለመጨረስ ትልቁን ግምት አሸንፈዋል። በተቃራኒው ለአርሰናሎች ምሽቱ እንደማንኛውም የጨዋታ ምሽት የሚቆጠር አይሆንም። የሚረሳ በቀላሉ አለፈ የሚባል አይሆንም። የአውሮፓ ንጉሱን ሪያል ማድሪድን ጥለው ከፍ አድርገው የሰቀሉትን የዋንጫ ተስፋ የሞገተውን አደጋ ውስጥ የከተተውን ፔስጅን መልሶ የሚጥሉበት ምሽት እንዲሆን ያላቸውን ሁሉ የሚያንጠፈጥፉበት ምሽት ነው። ማሸነፋቸው ብዙ የሚጎራለት ሽንፈት ከሆነ በብዙ የሚያሳድዳቸው 90 ደቂቃ ነው። አይኖች በሚሊዮኖች አብሯቸው ናቸው ደማቋን ፓሪስ ጠንካራ ቡድኑዋን ፔኤስጂን ለማሸነፍ መጫወት አለባቸው ምሽቱ የነሱ መሆን አለበት ፔኤስ ወይስ አርሰናል
ትሪቡን ዳስሳ [ሙዚቃ] [ጭብጨባ] [ጭብጨባ] [ሙዚቃ]