Scribe
Scribe

¿Te gusta? Haz que Scribe sea aún mejor dejando una reseña

Obtener Extensión para Chrome

Explorar

  • Videos Populares
  • Videos Recientes
  • Todos los Canales

Herramientas Gratuitas

  • Descargador de Subtítulos de Video
  • Generador de Marcas de Tiempo de Video
  • Resumidor de Videos
  • Contador de Palabras de Video
  • Analizador de Títulos de Video
  • Búsqueda de Transcripciones de Video
  • Analíticas de Video
  • Creador de Capítulos de Video
  • Generador de Cuestionarios de Video
  • Chat con Video

Producto

  • Precios
  • Blog
  • Obtener Extensión para Chrome

Developers

  • Transcript API
  • API Documentation

Legal

  • Términos
  • Privacidad
  • Soporte
  • Mapa del sitio

Derechos de autor © 2026. Hecho con ♥ por Scribe

— Si esto hizo tu vida más fácil (o al menos un poco menos caótica), ¡déjanos una reseña! Prometemos que nos alegrará el día. 😊

Related Videos

ታቦቱን ይዘው ወደጫካ ተሰደዱ | ልብ የሚሰብረው በእምባ የተላከ የምዕመናን ድምፅ arsi Orthodox massacre

Video thumbnail
66.55k807 Palabras4m readGrade 18
Compartir
Channel
Ze Rufael
እባካችሁ እና የነዚህን ምስኪን እናቶች ድምጽ ማፈን ማህተባችን አይፋረደንም እያላችሁ ነው ስሙት። እጃችን [ሳቅ] እጃችን ላይ 11 ቤተሰብ ነው የሞተብን ለኔ እውነት አምላክ አምላክ ባግኝ ኢትዮጵያ ፍራጭ ኢትዮጵያ ፍረጅ ባግኘው ጠብቶናል ሶስት ቀናችን ነው ጫካ ውስጥ እንደዚህ ሲጮሁ የሰማችኋቸውን እናት አርፈዋል ተገለዋል በአስቃቂ ሁኔታ ከመሞታቸው በፊት ግን እንደዚህ 11 ቤተሰብ እንደሞተባቸው እና በጫካ ውስጥ እንዳሉ ሶስት ቀናቸው እንደሆነ ተናግረው ነበር እንደምን አደራችሁ እዩ እንደምን አላችሁ? እንደምን ለዚህ ሰዓት ደረሳችሁ? አሜን ምስጋና የባይሆን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እኔ እንኳን በምን በየትኛውም ቪዲዮ መታየትም መቅረብም አልፈለኩም ነበር። ነገር ግን ያየሁ አይኔ ያየሁ አይኔ ያየውን መቋቋም ጆሮ የሰማውን መቋቋም ስላልቻልኩ ነው የገባሁት እና
[ማጓራት] በአርሲ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቻችን ላይ [ማጓራት] የሚደረገው ግፍ የሚደረገው ሰቆቃ [ማጓራት] መቼ እንደሚቆም ማን እንደሚያስቆመው [ማጓራት] በእውነት እሱ ስላስጨን ሊቀነቀኝ ነው የገባሁት ውድ ክርስቲያኖች [ማጓራት] እኛ ሌላ አቅም የለንም በሚተኩሱብን ላይ አንተኩስም የሚገሉንን አንገልም ነገር ግን ከሰማይ ሰማያት ተወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ የሞተላቸውን ክርስቲያኖች ች እግዚአብሔርን ንቆ የእግዚአብሔርን ፍጥረት ማጥፋት [ማጓራት] ተገቢ አይደለም። ሰው ከንቱ ነገርን ይመስላል ዘመንም ያልፋል እናንተም ታልፋላችሁ [ማጓራት] ዘር እየጠየቃችሁ ብሄር እየጠየቃችሁ ሃይማኖት እየጠየቃችሁ [ማጓራት] የእግዚአብሔርን ልጆች እያሰደዳችሁ የምትገድሉ እውነት እንደ ዳታንና ቢሮን ምድር ተከፍታ ተዋጣችሁ ምድር ተሰንጥቃ ተዋጣችሁ እናንተ የሰው ደም የምታፈሱ እናንተ በሰው ደም ላይ የምትረማመዱ የመስቀሉ ጌታ ምድሪቱን ከፍቶ የዋጣችሁ የካህናቱ አምላክ ምድሪቱን
ከፍቶ የዋጣችሁ ሌላ ምንም አቅም የለኝም [ማጓራት] ምን ጠየቋችሁ? ምን ፈለጉባቹ? 100 አመት ቤተክርስቲያን አመት የቆየ የክርስቲያኖች ማምለክያ ያቃጠላችሁት [ማጓራት] ምን አደረጋችሁ ቤተክርስቲያን ምን አደረጓችሁ ክርስቲያኖቹ? ምን አደረጓችሁ አባቶቻችን ምን አደረጉ ምን ወሰዱባችሁ? ስልጣናችሁን ወሰዱባችሁ? ምናችሁን ነ ምናችሁን ተቀናቀኗችሁ? እውነት እላችኋለሁ ሰማይ እና ምድር ያልፋል የሚገለውን የሚገለው ይገደላል የሚጠፋውም ይጠፋል ያጠፋዋል እግዚአብሄር እግዚአብሔር ክርስቲያኖች አይዟችሁ ጠንክሩ። ሰው ባይደርስላችሁ እኛ ባንደርስላችሁ ማንኛውም አካል ባይደርስላችሁ እናንተን የፈጠራችሁ ጌታ ግን አይተኛ ማያንቀላፋም ይደርስላችኋል እናንተ ሰማዕት ናችሁ እኛማ በደለኞቹ ሃጥያተኞቹ ይሄን እድል የት እናገኘዋለን እናንተ እድለኞች ናችሁ እናንተ ቅዱሳን ናችሁ እናንተ የተባረከው አይዟችሁ ልጆቼ ጠንክሩ። [ማጓራት] ምን አቅም አለኝ ምን ላግዛችሁ? ምን አቅም አለኝ
ምን ምን ብዬ ልውጣ ምንስ አቅም አለኝ? ምን ብዬ ልናገር? እንዴት ስልሆንላችሁ? የኔ አባትነት ከንቱ እምባዬን ቢሰማ ለመዳድሃኒያለም ነገርኩላችሁ [ማጓራት] ደም የሚያፈሱ ሰይፍ የሚመዙ በሰይፍ ይጠፋሉ [ማጓራት] እናንተ ግን ክርስቲያኖች ናቸው ጽኑ ጠንክሩ አይዟችሁ አሁን እከሌ ይደርስላችኋል እከሌ እመጣላችኋል አልላቹ እኔም እመጣላችኋለሁ [ማጓራት] አልላቹ አቅም የለኝም የመስቀሉ ጌታ እሱ ያጽናቸዋል ናቹ። በመስቀል ላይ የዋለው ጌታ እሱ ያጽናችሁ። እናንተም ብሎ የመጣው ጌታ እሱ ያጽናችሁ። ሰው ብሎ የመጣው ጌታ የተገረፈልን ጌታ 666 ግርፋትን የተገረፈላችሁ አምላክ እሱ በደሙ ያዋጃችሁ አምላክ በደሙ ያቋማችሁ አምላክ በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን ያቃጠሉትን ዘም የሚላቸው እንዳይመስላችሁ። ህንጻውን አደልም ያልኩት ህንፃ ነገ ይሰራል ለህንፃው አላለቅስም እኔ ሃያል ነው የምስራች አብሳሪው
ቅዱስ ገብርኤል [ማጓራት] አደለም ለራሱ ለሰው ይተርፋል ታምረኛው ቅዱስ ገብርኤል ስራውን ይሰራል አንርድም እንታረዳለን አንገልም እንሞታለን ይሄን አባቶቻችን አውርሰውናል ግን አንድ ሁነን ልንገራችሁ ከናንተ ያነሰ የሆነ ጉልበት ኦርቶዶክሳውያን የላቸውም። ኦርቶዶክሳውያን መግደል ስለማይፈልጉ እንጂ ከእናንተ ያነሰ አቅም የላቸውም። ከናንተ እጥፍ ይበልጣሉ ነገር ግን አይገሉም ይሞታሉ። ምን ጊዜም ወደ ሰማይ የማትወጡ በአምላካችሁ ፊት የማትቀርቡ ገላችሁ ወደ ሲኦል የምትገቡ አገራችሁን መኖሪያችሁን በሲዮል ስለሆነ ነው። የእግዚአብሔር መንግስት የኔ የሚፈልግ ግን አይገልም። እውነት ነው ግደሉ መንግስቱን አታገኙ። እውነት ነው ጀሃድ አውዱ። አውጁበት ግደሉን መኖሪያችን በሰማይ ነው። ሰብእስ ሰከንቱ ይመስል. ከመጽላሎት አለ። እናንተም ታልፋላችሁ እናንተም ትጠፋላችሁ እናንተንም ምድር አፏን ከፍታ ትውጣቸዋለች። እንኳን ደስ አላችሁ። የክርስቲያኑን ደም
ስላፈሰሳችሁ ቤተክርስቲያን ስላቃጠላችሁ እረካችሁ ደስ አላችሁ። ካህናትን ሰቅላችሁ በገመድ አስራችሁ ቁልቁል ሰቅላችሁ ስላረዳችሁ ደስ አላችሁ። እኛ ግን አሳልፈን ለሱ ሰተናቸዋል። እሱ ይበቀላችኋል እሱ ይበቀላችሁ። ሃይላችን እሱ ነው። የመስቀሉ ሃይል ይበቀላችሁ። ሌላ ምንም አቅም የለኝ ክርስቲያኖች አይዟችሁ። ኦርቶዶክሳዊያን በእውነት አባቶቻችን ጳጳሳቱ እያለቀሱላችሁ ነው። በዛሬው ጊዜ በእውነት እውነት የእስተዛሬው ለየት ያለ የዛሬው ለየት ያለ ነው ከእስተዛሬውም በየቦታው አባቶቻችሁ እያለቀሱላቹ ነው ትልልቅ አባቶች እምባቸውን እያፈሰሱላቹ ነው እንደኛ ያለው ሳይሆን ትልቁ አባቶች እምባቸውን እያፈሰሱላቹ ነው አይዟችሁ ጠንክሩ [ማጓራት] በሬሳችን ላይ የተሳለቃችሁ በእምነታችን ላይ የተሳለቃችሁ እሱ መዳኒ ይፍረድባችሁ። ጸሎስኖች ጠንክሩ እምነታችሁ እንደ ክር ቢቀጥንም አይበጠስም አይዟችሁ የሞቱት አባቶቻችሁ እህት አምላካቸው ታረቁ እንጂ አልሞቱም የሞቱት እህቶቻችሁ
ከአምላካቸው ጋር ሆኑ እንጂ አልሞቱም አይዟችሁ ዳግም ትንሽ [ማጓራት] አይዟችሁ ጥኑ ጠንክሩ ወደ ሰማይ አምላካችሁን ለምኑ ስልጣን የፈለጉ አካል ቢሆኑማ እስታሁን ድረስ ይጠፉ ነበር እናንተ ስልጣን ስላልፈለጋችሁ ነው የጠፋችሁት [ማጓራት] ደም የሚፈልጉ ስለሆኑ አልተፈለጉም [ማጓራት] የክርስቲያንን አንገት የሚያርዱ ስለሆነ አልተፈለጉም እንጂ በእውነት እነሱ ከማንም አቅምበታው በላው አይደለም ለማንኛውም በእውነት እግዚአብሔር ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ያጠንክራችሁ አይዟችሁ ከጎናችን ከጎናችሁ ነው ያለነው አቅማችን ባይችልም በአቅማችን ግን በእንባችን እያገዝናችሁ ነው ትልልቅ አባቶች እነ አባ ኪዳነ ማርያም ሳይቀሩ አልቅ ሰውላችኋል እነ አቡነ ማቲያስ አልቅሰውላችኋል ብዙ አባት እያለቀሰላችሁ ነው ጳጳሳቱ አልቅሰውላችኋል ዝም አላልችሁም አትፍረዱባቸው አቅም ስለሌላቸው ነው ግን እያለቀሱላቹ ነው ድሮም አባቶቻችን ጦር ይዘው አይወጡም ጋሻ ይዘው
አይወጡም ገጀሞ ገጀራ ይዘው አይወጡም መሳሪያ ይዘው አይወጡም የአባቶቻችን ሃይላቸው መስቀላቸው ነው እያወገዙ ነው ያለቀሱላቹ ነው እግዚአብሔር ያጽማችሁ ያጠንክራችሁ ይሄንን ቀን መድሃኒያለም ወስዶ መልካሙን ቀን ያምጣላችሁ በጫካ ውስጥ ያላችሁ የተራባችሁ እራቡን መድሃኒአለም ይቀንስላችሁ በጥም ያላችሁ ጥሙን መድሀኒአለም ይቀንስላችሁ በሰዓት ውስጥ ያላችሁ እሳቱን መድሃኒአለም ያብድላችሁ መሳሪያቸው አይፈልቀቅ ጥይታቸው ይክሸፍላቹ ቤላቸው አይረድጃቸው ይዛልላቹ ታዳላ ምን አቅም አለኝ ምንስ ላድርጋችሁ ምድር አለቀሰች የሰው ደም በዝቶባት [ማጓራት] ምድር አለቀሰ የሰው ደም በዝቶበት እባክህ አምላኬ ብታይ ምን አለበት ምን አልታስተውል አንተ ተመልከተው ግለጠው እውነቱን አሁን እንኳን ውረድ አብርደው እሳቱን አሁን እንኳን ውረድ አብርደው እሳቱን ታረዱ ልጆች የተሰቀሉ መቱን አሁን እንኳ ውረድ አበርደው እሳቱን [ማጓራት] እግዚአብሄር
ያጠንክራችሁ እግዚአብሄር ያበርታችሁ [ማጓራት] በደና አሉ [ሙዚቃ]
Videos Relacionados
My Daughter Survives WORLD'S TINIEST CAR
31:45
My Daughter Survives WORLD'S TINIEST CAR
Jordan Matter
6.1M views
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $5...
MrBeast
340M views
Survive 30 Days Chained To Your Ex, Win $250,000
37:04
Survive 30 Days Chained To Your Ex, Win $2...
MrBeast
187M views
50 Ways To Use Chocolate
47:11
50 Ways To Use Chocolate
Nick DiGiovanni
12M views
Destroy Your House, Win a New One!
34:35
Destroy Your House, Win a New One!
Stay Wild
2.5M views
Men Vs Women Survive In The Wilderness For $500,000
31:48
Men Vs Women Survive In The Wilderness For...
MrBeast
217M views
Opening his Dream Christmas Present
24:18
Opening his Dream Christmas Present
The Royalty Family
9.1M views
1000 Players Simulate Civilization: Boys vs Girls
52:36
1000 Players Simulate Civilization: Boys v...
MrBeast Gaming
12M views
Ronaldo vs My Unbeatable Goalie Robot
26:34
Ronaldo vs My Unbeatable Goalie Robot
Mark Rober
29M views
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
50 YouTubers Fight For $1,000,000
MrBeast
433M views
Defeat This Minecraft Boss, Win $100,000
26:08
Defeat This Minecraft Boss, Win $100,000
Karl
21M views
Beast Games | Episode 1 (Full Episode)
35:35
Beast Games | Episode 1 (Full Episode)
MrBeast
63M views
BOYS vs GIRLS Trapped in a TINY ROOM
32:40
BOYS vs GIRLS Trapped in a TINY ROOM
Jordan Matter
50M views
Survive 100 Days In Prison, Win $500,000
39:36
Survive 100 Days In Prison, Win $500,000
MrBeast
136M views